Êquality

Êquality

Share

OROMOO FI OROMIYAAN NI BILISOOMTI
❤️💚❤️

20/11/2022

Wow masha alh

ኳታር የጌታችንን የአሏህን መለኮት ቃል መክፈቻ ከማድረጓ በስተጀርባም ትልቁን በአለም አቀፍ ዙሪያ ታዋቂውን ብዙዎችን ወደ እውነት የመራ ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ የሆነውን የእሥልምናን ሰባኪ ዶክተር አምጥታለች ።.

ዛኪር ናይክ በኳታር በአለም ዋንጫው ወቅት ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ይሰጣል ተብሏል ። አሏህ አክበር 🙏

ከፍታ የሚገኘው በእሥልምናችን ውስጥ ስንኖር ነው ።አሏህ ከፍ ያድርግሽ ሃገር ኳታር 🥰 ይከተሉን 👉 አይ ዱኒያ

Telephone

Website