Singer Tagay W/Mariam

Singer Tagay W/Mariam

Share

እግዚያብሔር ሁል ጊዜ ልክ ነዉ

04/24/2026

#የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ዕብ 12:1-2 ::ይሄ ቃል መልዕክታችሁ ነው::
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ጌታ ቢፈቅድ እሁድ April 26 ልዩ የአምልኮ ጊዜ ተዘጋጅቶልናል በዚህ አካባቢ ያላችሁ ወንድሞች እና እህቶች ወዳጆቻችሁን እየጋበዛችሁ በመምጣት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ::

04/10/2026

#ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የተወደዳችሁ ወንድሞች እናንተ ይሁን እንኩዋን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::በዚህ ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ትልቅ ድግስ አዘጋጅቶልናል በዚህ አካባቢ ያላችሁ 👉APRIL 19 ኑ አብረን ጌታን እናምልክ ፀጋ እንካፈል::ተባረኩልኝ::

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Edmonton?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Edmonton, AB