JUDAH BAND

JUDAH BAND

Share

#ኢየሱስ_ዛሬም_ንጉስ_ነው::

06/06/2026

በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነ ሕይወት መኖር፣ ፍትሕን መውደድ፣ እውነትን መከተል እና እግዚአብሔርን መፍራት ከፍ ያደርጋል።
ሕዝብ ጽድቅን ሲከተል ሰላም፣ ፍትሕ፣ አንድነት እና በረከት ለምድር ይሆናል። ነገር ግን ኃጢአት፣ ጥላቻ፣ ዓመፅ እና ኢፍትሐዊነት ሲበዙ ግን ሕዝብን ወደ ጥፋት ይመራል።
ለምድራችን ሰላም፣ ፈውስ እና መታደስ የምንፈልግ ከሆነ፣ እንደ ሕዝብ ወደ ጽድቅ ህይወት መመለስ አለብን።

ምሳሌ 14:34 ጽድቅ ሕዝብን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ ኃጢአት ግን ሕዝብን ታስነውራለች።

29/05/2026

“ በእግዚአብሔር ስራ ላይ ለሚነሳብ የትኛውንም የጠላትሆነ የሰው ምክር በዚህ ቃል ወጋው
👇👇👇
ውጊያው የእግዚአብሔር ነው።

መዝሙር 121:5
5 እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Cairo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Nasser Metro �
Cairo
BAND