MELA
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MELA, Media, addis Ababa, .
11/03/2026
የዛሬውን "ክፍል 1፡ ጠንካራ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስትራቴጂ እና የደንበኞች ጉዞ (Digital Strategy & Buyer's Journey)"
አርቲፊሻል ኢንተለጀንሱ የሰጠሁትን ጥሬ ሀሳብ ተረድቶ፣ አማርኛን በዚህ ደረጃ አቀላጥፎ፣ እንዲህ ባለ ማራኪ የድምፅ ውይይት እና የሰውነት ስሜት (Emotion) ሲያቀርበው መስማት መደመም ብቻ ሳይሆን የነገን ተስፋ ያሳያል። ቴክኖሎጂው የቋንቋን ድንበር ጥሶ በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ይዞልን የሚመጣውን አስገራሚ ለውጥ ለማየት እጅግ በጣም ጓጉቻለሁ! 🚀
ሁላችሁም ይህንን በ AI የተዘጋጀ ፖድካስት እንድታዳምጡት እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉኝ ጋበዝኳችሁ። አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ! 👇
ሃሽታግ፡
https://youtu.be/oTG8TWV9K_0
ክፍል 1፣ አዳዲስ ደንበኞችን ስለማግኘት፣ የደንበኞችን (Buyer's Journey) ስለመረዳት እና ጠንካራ የግብይት ስትራቴጂ ስለማውጣት እንወያያለን። ስለዚህ ቪዲዮ (About this episode):ክፍል 1፡ ጠንካራ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስትራቴጂ እና የደንበኞች ጉዞበዚህ የፖድካስታችን የመጀመሪያ ክፍል፣ የኢትዮጵያ ቢዝነሶች በዲጂታል አለም እንዴት ....
12/10/2025
🎉 **የDV-2027 ግሪን ካርድ ምዝገባ ሊከፈት በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውታል!**
ሆኖም በዚህ ዓመት አዲስ የተጨመረው **የ1 ዶላር የወጪ ክፍያ** ብዙ ኢትዮጵያውያንን እያሳሰባቸው ይገኛል።
💡 **ያለንን ልምድ ተጠቅመን እንሞላሎታለን!**
ይህ እድል ለኢትዮጵያውያን ትልቅ እንደሆነ እናውቃለን፣ ስለዚህ እኛ አሁን ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለማስቻል ቀላል፣ የተረጋገጠና የታመነ መንገድ አቅርበናል።
✅ **ሁሉንም ምዝገባ እንጨርስሎታለን **
💳 የውጭ ቨርቹዋል ካርድ አያስፈልግዎትም – እኛ እንከፍላለን።
📋 በዚህ የTelegram አካውንት [https://t.me/Dawit_Getu] ያናግሩን፣ ቀላል ቅጽ እንልሎታለን ይሙሉ።
📨 የላኩልንን ማስረጃ በጥንቃቄ በመደበኛ የአሜሪካ ድር ገጽ እንሞላልን።
🎯 በመጨረሻም የማረጋገጫ ቁጥርዎን [confirmation number] ይቀበላሉ።
💰 **ክፍያ:** ተመጣጣኝ እና ግልጽ
⏰ **መዝጊያ:** ከDV-2027 መዝጊያ በፊት!
🔒 **የተረጋገጠ፣ ትክክለኛና፣ ሙያዊ**
📲 ** Telegram ላይ አሁን ያውሩን** ቅጹን ይቀበሉ፣ ይመዝግቡ፣ ይህን እድል እንዳያመልጦ።
የአሜሪካ ህልምዎ ከዛሬ ይጀምራል! ✨
ማሳሰቢያ
ምዝገባ ሳይከፈት ምንም አይነት ክፍያ አይፈፅሙም፣ ፎርሙን በመሙላት ወረፋ ብቻ ይያዙ
19/06/2024
Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 55 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/CepheusII and use my username (CepheusII) as your invitation code.
Pi Network - Home Page Pi is a network of tens of millions of humans mining Pi cryptocurrency to use and build the Web3 app ecosystem.