Abrehot Library
Abrehot library is a public library. It is located in Arat Kilo, Addis Ababa, Ethiopia.
23/05/2026
በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሄደ :-
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሃግብር ዛሬ በቤተመጻሕፍቱ አካሂዷል። በዚሁ ዝግጅት ላይ የቤተመጻሕፍቱ ተጠቃሚዎች በመሳተፍ ደም የለገሱ ሲሆን፣ የተሰበሰበው ደም አስቸኳይ የሕክምና ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ሕይወት መታደጊያ የሚውል ይሆናል።
አብርሆት ቤተመጻሕፍት የንባብና የጥናት ማዕከል ከመሆኑ ባለፈ፣ ለማኅበራዊ አገልግሎቶች ቅድሚያ የሚሰጥ ተቋም መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል።
Want your organization to be the top-listed Government Service in Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Website
Address
Addis Ababa
Ababa
Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 00:00 |