Genet

Genet

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Genet, Baby & children's clothing store, Addis Ababa, Ababa.

19/08/2022

#አድዋ
"ምስጋና ለእነሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች"

11/08/2022

#የተዋህዶ ልጆች #እንኳን አደረሳችሁ !!

#ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለ 100 አመት የፀለዩበት ፀበል ይሄ ፀበል አሁንም ድረስ ድውያንን ያነፃ የታመሙትን የፈወሰ ታላቅ ፀበል ነው

#ምስራቅ ሸዋ ዝቋላ ብዙ ሰው ለመዝናናት እራስን ከጭንቀት ለማራቅ ሲሉ ላንጋኖ ሶደሬ ወይም ኩሪፍቱ የመሳሰሉት የመዝናኛ ቦታዎችን መርጠው ብዙ ገንዘባቸውን ከፍለው የስጋዊ ፍላጎታቸውን ፈፅመው ይመለሳሉ

#ግን እንደነዚህ ያሉ የመንፈስ እርካታ የሚገኝባቸው ሰማያዊ ቤትን የሚታነፅባቸው በሀጢያት በበደል የቆሸሸው ልባችን የሚነፃበት ቅዱስ ስፍራ በነፃም ቢሆን ለመሄድ እንሰንፋለን

#ይህ ገዳም በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን የሚፈሱበት ታላቅ ገዳም ነው በተለይ ጥቅምት 5 እና መጋቢት 5 ጠጠር መጣያ አይገኝም

#ይህንን ቦታ ለገዳምነት ያበቁት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ከተራራው አናት ሀይቅ አለ በውብ ደን የተሸፈነ ሲያዩት ደስታን የሚፈጥር ውጡ ውጡ የማይል ድንቅ ስፍራ ነው

#ይህን የተራራ አካል በግር ተጉዞ ለመጨረስ እስከ 3 ሰአት ይፈጃል #አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለ 100 አመት በዚህ ስፍራ ፀልየውበታል እረድኤት እና በረከቱ ይደርብን

#ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

#ፔጃችንን በማድረግ #ቤተሰብ እንሁን !!

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Ababa