Dawaa Aada Waada

Dawaa Aada Waada

Share

የባህላዊ መድሐኒት ቀማሚ

20/02/2025

👉ሙሉክ
ታምረኛው ፈዋሽ ፍሬ🫘

👉አንጀት እንደምቆሽሽ ያውቃሉ ?
የሆድ መነፈት ! ያልተለመደ ቁርጠት ! አሜባ ! ሀሞት ! ድርቀት ! ኪንታሮት እና የአንጀት ካንሰርን 90 በመቶ በሽታዎች መነሻ የሆነው ጤናማ ያልሆነ የአንጀት መቆሸሽ ነው፡፡

👉እንግድያውስ ካለይ ለተጠቀሱት ችግሮች መነሻ ለሆነው ለአንጀት መቆሸሽ መፍትሄው ምንድነው ካለችሁ ታምረኛው የሙሉክ ፍሬ ብቻ እና ብቻ ነው፡፡

👉ሙሉክ ትንሽ የማይባሉ የሆድ በሽታዎችንና አንጀትን በቀላሉ በ5 ሰዓት ውስጥ መፅዳት የምችል ታምረኛው ፈዋሽ ፍሬ ነው፡፡

👉በተጨማሪ የሙሉክ ፍሬ...
አንጀትን ከማፅዳት ባሻገር አሜባና ሀሞትን ያስወግዳል ተጓደኝ የሆድ ትለትሎችን ያጠፈል አባለዘርን ያክማል ከልክ ያለፈ የአሲድ ክምችትን ከሰውነት ያስወግደል ጤናማ የምግብ ፍላጎት እንድኖረዎ ያደርጋል፡፡

👉የሙሉክ ታምረኛ ፈዋሽ ፍሬን በመጠቀም ከበሽታዎ ነፃ ይሆኑ ዘንድ መልካም ምኞታችንን በመግለፅ መልካም ጤናዎንም እንመኛለን፡፡

👉በዚህ አጋጣሚም ከፊታችን በጉጉት እየመጣ ላለው ለረመዷን 🌙 ቅዱስ የፆም ወር እና ለረህመቱ ወር በሰላም ያድርሰን፡ ያድርሳችሁ እንላለን፡፡

👉በተለይ ለፆመኞች አላስፈላጊ የኮሌስትሮን ክምችን ከሆዳችን በማስወገድና ቆሻሻን በማፅዳት እንድሁም ለተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት ቅባት ነገሮችን በፆም ጊዜ ስጠቀሙ ጨጓራን እየቀሰቀሰባችሁ ለሚረብሻችሁም ሆነ ለሆዳችሁ ጤንነት ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡

👉አጠቃቀም፡----
ለውዝ 🫘መሰል ሁለት ፍሬ (2) የሙሉክ ፍሬ መድሃኒቱን ይልጡና ቡሃላም በማንኪያ ነገር ደቀቅ አድርገው ፆም ከመግባቱ አንድና ሁለት ቀን በፊት በባዶ ሆድ መውሰድ፡፡ ከ አራት አምስት ሰዓት ቡሃላ ምግብ መመገብ ፡፡

👉ማርካሻ ፡--
መድሃኒቱን በወሰዱ ጊዜ ከተለያዩ ከሆድ ከሚወጡ ዝልግልግና ከተጓደኝ በሽታዎች ውጭ ምናልባት ሌላ ተጨማር ቀጠን ያለ ንፁህ ፈሳሽን በማስቀመጥ ካስቸገረዎ ወድያውኑ (1) ጥቁር ☕️ ቡና መጠጣት፡ ምግብ 🍧መመገብ ! ሾርባ🥛 ነገር መጠጣትና ገለዎን 🚿መታጠብ ነው፡፡

👉 ምክንያቱም ንፁህ ፈሳሽ ከሆዳችን ማስወገድ አይመከርምና ነው፡፡ በተረፈ ግን ከሆድ እያስቀመጣችሁ ያለው ዝልግልግ ሽታ ያለው በሽታ ነገር ከሆነ ጥቂት መታገስ ጥሩ ነው እንላለን፡፡

👉ማስጠንቀቅያ፡- Warning 🚫
ይህ መድሃኒት ከ18 ዓመት በታች የዕድሜ ክልል ውስጥ ላሉ የተከለከለ ስሆን በርግጥ ከ15-18 ዕድሜ ላሉ አንድ ፍሬ ብቻ ብሰጥ ችግር የለውም፡፡ ሆኖም ለህፃናትና ለነፍሰ ጥሩ ሴቶች መስጠት ፊፁም አይመከርም፡፡

👉ሙሉክ 🫘 የጤናዎ 👉🔑 ፡፡
ዋዳ ታምረዊ የተፈጥሮ🌿 መድሓኒቶች መዕከል ፡፡ (furtuu🔑fayyaa)
***ለ (3) ኛ ጊዜ ተሻሽሎ የተለጠፈ

👉 የሽያጭ አድራሻ፡ 👉.. አዳማ፡--መቻራ፡--ባሌ ሮቤ፡--

ለተጨማሪ መረጃ ፡...
👉📞+251912175504/0919246199

በመጀመሪያ የዛሬ አመት ጥር 25/05/2016 /08/06/2016
የተለጠፈ ዘንድሮ 12/06/2017
በአብዱሰላም ቃስም አዳማ ሮቤ ረመዷን ከሪም 🌙
👉you may join my telegaram chanal here👇
👉 https://t.me/furtuufayyaa

23/01/2025

Alhamdulillah Halkan Guyyaa Barii Boriitiin Na Gahuu Keetin !

Want your business to be the top-listed Media Company in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Adama