Hi

Hi

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hi, Adama.

14/08/2020

የኮሮና ቫይረስ እንደወረዳ የለም ብላችሁ አትዘናጉ ይለናል ከበሸታዉ አገገሞ የተመለሰ ወጣት ሲሳይ ይልማ
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
ወጣቱ እንዳለዉ እንደኛ ወረዳ በሽታ የለም በማለት ብዙዎቹ ለፖለቲካ ፍጆታ ነዉ ብለዉ በማሰብ የመዘናጋት ሁኔታ ይታያል፡፡ይህ ደግሞ እኔን ዋጋ አስከፍሎኛል ሲል ገልፆታል፡፡ በበሽታዉ ከተያዘ ሰዉ ጋር ንክኪ ያደረገ መሆኑን ሳያቅና የበሽታዉን ምልክቶች ማለትም(የጉሮሮ ህመም፣ደረቅ ሳል እና ሌሎችንም)በራሱ ላይ በማየቱ ናሙና ሲሰጥ ፖዘቲቨ መሆኑ ተነገረዉ፡፡በወቅቱ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የተነሳ እራሴን ባለማግለሌ ለቤተሰቦቼ ብሎም ለጎረቤቶቼ በሽታዉን ያስተላለፍኩ በመሆኑ እኔም ቤተሰቦቼም ማቆያ በመግባት አስፈላጊዉን የህክምና አገልግሎት ተሰጥቶን ከሞት ድነናል ብሎ ሃሳቡን ተናግሯል፡፡
በመሆኑም የወረዳዉ ህብረተሰብ ቫይረሱ የለም ብሎ በማሰብ ፈፅሞ መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍል ሲል ምክር አዘል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
በትርሲት ጥላዬ

Want your university to be the top-listed University in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Adama