MHS information
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MHS information, Public Figure, Adama.
31/12/2025
01/10/2024
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል የሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በሰመራ ከተማ ተጀምሯል።
በመድረኩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሺን ኮሚሺነር አምባሳደር አይሮሪት መሀመድን (ዶ/ር )ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካሎች ተገኝተዋል::
ለ6ቀናት በሚቆየው የውይይት መድረክ ተሳታፊዎቹ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገበል ያሏቸውን ነጥቦችን ጨምሮ በሀገር አቀፍ ጉባኤው ላይ የሚወክሏቸውን ተወካዮች በመምረጥ አንደሚጠናቀቅም ይጠበቃል ።
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Adama