Napi Homes

Napi Homes

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Napi Homes, Real Estate, .

23/06/2026

የማይደገም እድል በ2ሚሊየን ብር ሱቅ ያውም በ ውቢቷ ለቡ መብራት ከ 5000 በላይ አባውራ የሚኖርበት መንደር ላይ

13.9 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ (2)ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ 15%[305,528)ብር

20.2 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ (2,960,032)ብር
ቅድመ ክፍያ 15%[444,004)ብር

30.2 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ(4,425,387)ብር
ቅድመ ክፍያ (663,808)ብር

42.1 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ(6,169,176)ብር
ቅድመ ክፍያ(925,376)ብር

60.9ካሬ አጠቃላይ (8,924,058)ብር
ቅድመ ክፍያ(1,338,608)ብር

ምን ይሄ ብቻ 60% እሰሩበት የሚከፈልበት የባንክ ብድር አመቻችተናል ይህ እድል ለመጠቀም ታች ባለው ስልክ ይደውሉ 0941067736

20/06/2026

call now 094 106 7736

29/05/2026

🏢 የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት?
​DMC ሪል እስቴት ግንባታቸውን በፍጥነት እና በጥራት እያከናወነ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ግንባታው 90% ላይ ደርሷል!
​📍 አድራሻ፡ አዲስ አበባ (ላፍቶ መብራት ኃይል)
🛠 የግንባታ ሁኔታ፡ በአስተማማኝ ሂደት ላይ
​ተመራጭ የሆኑ ቤቶችን ለመያዝ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ዛሬውኑ ያነጋግሩን።
​📲 ስልክ፡ 0941067736

12/05/2026
12/05/2026

09-41-06-77-36

24/04/2026

በለቡ መብራት - የህልምዎ መኖሪያ ከባለልምዱ DMC ሪል እስቴት! 🏗️✨

ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን የህይወት ዘመን ዋስትናን ይምረጡ!

ለምን በዲ ኤም ሲ (DMC) ይገዛሉ?

✅ የተረጋገጠ ልምድ፦ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ የቆየውና የራሱ የሆኑ ግዙፍ እህት ኩባንያዎች ያሉት DMC፤ አስተማማኝነቱን በተግባር ያስመሰከረ ኩባንያ ነው።

✅ አስተማማኝ ርክክብ፦ የራሳችንን የህንጻ መገንቢያ ግብዓቶች (የግንባታ ዕቃዎች ) የምናቀርብ በመሆኑ፣ በዋጋ ንረትና በእቃ እጥረት ሳይስተጓጎል ቤቱን በወቅቱ እናስረክባለን።

✅ ዘመናዊ መንደር (Gated Community)፦ ሙሉ በሙሉ በተከለለ ሰፊ ኮምፓውንድ ውስጥ፣ ከአረንጓዴ ተራራማ እይታ ጋር የተዋቀረ ንጹህ አየርና ጸጥታ የሰፈነበት መኖሪያ።

ልዩ አጋጣሚ - እንዳያመልጥዎ! 📢
አሁን ላይ በምናደርገው ታላቅ የ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ለቡ መብራት ሃይል (ለመንገድና ለሁሉም መሰረተ ልማቶች ቅርብ የሆነ ስትራቴጂያዊ ቦታ)።

አሁኑኑ ይደውሉና እድለኛ ይሁኑ!
📞 0941067736
0936545635
"DMC Real Estate - Joy Starts Here!"

16/04/2026

Studio irraa kaasee hanga kutaalee ciisichaa 4 qabaniitti, bal'ina karee meetira 83.246 irraa jalqabu, magaalaa guddisa ariifataa irra jirtu **Lebu Mebrat** irratti ni argattu.
🔹 Nama guutuu kaffaluuf **35%** hir’isa kaffaltii addaa.
🔅 Kaffaltii duraa **10%** qofa.
🔅 **60%** Liqii Baankii mijataa ta'een.
📞 09-41-06-77-36
**DMC Real Estate - Gammachuun keessan asitti eegala!**

Website