Nuuf-Eeleet Multimedia

Nuuf-Eeleet Multimedia

Share

This page preaches the true gospel of Christ Jesus.

30/11/2021

አንዱ ሳተ ተባለ።ዘማሪ ነው። ዶ/ር ደረጀ ከበደ🙂🙂🙂 በቃ ከዚህ በዋላ ደረጀ ከመንግስተ ሰማያት ተባረረ🙈። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ምትባል አገር አላውቅም ስላለ መሠለኝ🤐🤐🤐።
እኔንግን የገረመኝ የብዙ ሰዎች ጬአት ተመሳሳይ መሆኑ ነው። ዘማሪያን ስራ ፈቱ...አሁን ላይ ዘማሪ መሆን አያዋጣም ከተኮነ ነብይ ያለዚያ ፖለቲከኛ መሆን ነው ያሉ ነው ሚመስለው። እንደኔ እነደኔ ሰው የራሱን አሳብ ስለገለፀ ቢሳሳትም ምከር እንጂ በጡንቻ ለማሳመን መሞከር ግን እንኳን ለክርስትያን ለዘመኑም አይመጥንም። ስለዚ ዘማሪ መስፍን ጉቱ ከመንፈስ ወተህ በስሜት በመነዳት ለጡንቻ እንለካካ አይነት ንግግርህ እናም ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ንግግርህ ወንድምህን ይቅርታ ጠይቀህ አንተም ተመልሰህ እሱን እንድትመልስ እኔ ታናሽ ወንድማችሁ እጠብቃለው።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።

¹¹ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።

16/11/2021

ONLY TRUE GOSPEL CHANGE THE WORLD.
Nuuf Eeleet Multimedia

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Goro
Addis Ababa
1000