Effoy Homes
REALESTATE CONSULTANT
05/05/2024
ለመላው በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
"በዚህ የለም፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል"
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዷልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል!
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
Efoy Homes
#ሰቅለት #ፋሲካ
27/04/2024
ለፋሲካ በዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ!
ግንባታቸው 90% የተጠናቀቁ ቤቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ፣ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ የ50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸውን ቤቶች በመሃል ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ለሽያጭ ቀርበዋል።
የፋሲካን በዓል አስመልክቶም እስከ 22% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አድርገናል!
Developer፡ Ghion GAS PLC
ለበለጠ መረጃ፡
095 110 2425 ይደውልሉልን!
#እፎይ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
NONE