Abdu jeberti

Abdu jeberti

Share

አልሃምዱሊላህ

26/03/2026

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጭነት ተመዝግበዋል?

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 12 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። የኢንተርኔ ተደራሽነት ባለባቸውና በተለዩ አካባቢዎች ላይ የሞባይል መተግበሪያ

● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC

● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም

●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።

የዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ተግባራዊ የሚደረግባቸውን ምርጫ ጣቢያዎች በአስተያየት መስጫ ሣጥን ውስጥ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኛሉ። በቀሪ ምርጫ ጣቢያዎች የማንዋል የምዝገባ ሥርዓት ተግባራዊ ይሆናል።

በምርጫ ብቻ!

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa