Prophet desta dewala

Prophet desta dewala

Share

Jesus Christi

Photos from Prophet desta dewala's post 12/07/2024

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
አብዛኛው ቅዱሳን ለዚህ ቃል ያላቸው መረዳት ከክብር ወደ ክብረ የምለውን በት መግዛት መኪና መቀየር ሺሮ ከመብላት ወደ ቁርጥ መብላት ማግባት መወለድ የተለያዩ የምድር ቁሳቁስን ስንቀይር ከክብር ወደ ክብር ተለወጥን በሎ ያስባሉ አንዳዶች ደግሞ ይሰበካሉ የቃሉ ሐሳብ ግን የጌታን ክብር እንዴ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደምደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን አስተውሉ የምንለውጠው ያን መልክ የእየሱስን መልክ ለመምሰል ነዉ መልኩን ከመምሰል እንደገና መልኩን ወደ መምሰል እንለወጣለን አሜንን።

አልረሳውም ተለቀቀ 22/05/2023

ድንቅ ዚማሬ ነዉ ሰምታቹሁ ተባሩኩበት
ፌጁን ፎሎ አድሪጉ ቅዱሳ ተባረኩ

አልረሳውም ተለቀቀ

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa