Ethio Unity
know yourself first, before judging an others,
We stand for our changing!
22/04/2026
#ኢራን ተወካይ አለመላኳን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የተጣለው የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲራዘም ወሰኑ።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሚካሄደው ወታደራዊ ጥቃት ለጊዜው እንዲቆም እና የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲራዘም ትዕዛዝ አስተላለፉ።
ፕሬዝዳንቱ ባወጡት መግለጫ፥ውሳኔው የተላለፈው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ እና ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መሆኑን ገልጸዋል።
እንደ ትራምፕ ገለጻ የኢራን መንግስት አሁን ካለበት ውስጣዊ መከፋፈል ወጥቶ የተቀናጀ የሰላም ሃሳብ እስኪያቀርብ ድረስ ጥቃቱ ይዘገያል።
ይሁን እንጂ የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ የጀመረውን የባህር ላይ እገዳ (Blockade) አጠናክሮ እንዲቀጥልና ለማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ ዝግጁ ሆኖ እንዲቆይ ታዟል፥ውይይቶች ተጠናቀው የመጨረሻ ውሳኔ ላይ እስኪደረስ ድረስ የተኩስ አቁሙ ጸንቶ እንደሚቆይም ተጠቁሟል።
፦ World Daily News
11/04/2026
እኛ ተፈወስን፦በእርሱ ደም ሀጥያታችን ተሰረዘ፥በእርሱ ስቅለት የእኛ መከራ፣ስቃይ ተራገፈ።
🏴እየሱሴ የነ ፦ የአለም ገዥ አምላክ፥የአለም መናፍስት መች አምላክ፣ሁሉን ቻይ አምላክ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁን።
#በዚህ አለም ለይ ትክክለኛ ህይወት ለመኖር የግድ መጠቀም አለብን፥በዚህ አለም ለይ ማንኛውንም ክፉ መንፈስ የምሞተው #የኢየሱስን ስም ብቻ በመጥራት፣በዚህ አለም ለይ ሀይል መቀበል ከፈለጋችሁ #ከእግዚአብሔር ብቻ ነው።
🏴መንግሥት ሠማያት መግባባት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ #ኢየሱስ ክርስቶስን #ማመን ከዛ ቅሱ ስም መጠመቅ አለበት፥ከዛ የእግዚአብሔርን የመጻፍ ቅዱስ ትህዛዝ ለመጠበቅ መጣር እና ከቻልን በየደቂቃው #ንስሐ ለመግባት መሞከር።
loves you‼
's good.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
261
Opening Hours
| Thursday | 03:00 - 21:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 23:00 |
| Sunday | 04:00 - 23:00 |