Hagere tv

Hagere tv

Share

Peace full country

17/07/2025

የቴሌቪዥን ግብር‼️
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ግብር ክፈሉ የሚል ማስጠንቀቂያ እየላከ መሆኑን የደረሰኝ ጥቆማ ያመላክታል።
ከባለፈው 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 ኪሎዋት በላይ ተጠቃሚ የሆኑ ደንበኞች የቴሌቪዥን አገልግሎት በየወሩ ከመብራት ጋር 10 ብር በዓመት አጠቃላይ 120 እንዲከፍሉ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።
አሁን ማንኛውም ቴሌቪዥን ያለው ሰው ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት በማለት በዛሬው ዕለት ለቴሌቪዥን ባለይዞታዎች የግብር ክፈሉ ማስጠንቀቂያ እየተላከ መሆኑን ከአዲስ አበባ/ቦሌ/የደረሰኝ ጥቆማ ያመላክታል።

17/07/2025

የቡሬ ግንባር ምሽግ‼️
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አዋሳኝ ላይ በምትገኘው ቡሬ ግንባር የኤርትራ ጦር ያዘጋጀውን ምሽግ የሳታላይት ምስል ከላይ አያይዘነዋል።
ቡሬ ግንባር በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ከባድ ውጊያ ከተካሄደባቸው የጦር ግንባሮች አንዱ ሲሆን የኤርትራ ጦር አሁን ላይ ተጨማሪ ምሽጎችን እያዘገጀ ስለመሆኑ ከሳታላይት ምስል ተመልክተናል።
Peace 🕊🕊🕊🕊

11/07/2025

“ኢራንን ዳግም ልናጠቃ እንችላለን” _ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር‼️
ኢራን የደበቀችውን ዩራኒየም ልታወጣ ትችላለች የሚል ስጋት መኖሩን አንድ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ተናገሩ።

አሜሪካ ጥቃት ከሰነዘረችባቸው ሦስቱ የኢራን የኑክሌር ጣቢያዎች መካከል ከአንዱ የተከማቸው ዩራኒየም ሊወጣ ይችላል ያሉት ባለስልጣኑ፤ መሰል እንቅስቃሴዎች ከታዩ እስራኤል ዳግም ኢራንን እንደምታጠቃ ጠቁመዋል።
===================

18/10/2020

Sggg

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
@@@@