Tsedey Bank S.C

Tsedey Bank S.C

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsedey Bank S.C, Bank, Addis Ababa.

Photos from Tsedey Bank S.C's post 05/07/2026

የፀደይ ባንክ አትሌት በ 5ኪ.ሜ ውድድር 1ኛ በመሆን አሸነፈች።

የፀደይ ባንክ አትሌት ተዕብ ጌትነት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተካሔደ 5ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር 1ኛ በመሆን አሸነፈች።

መነሻውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ መድረሻውን ደግሞ ቀበና አድርጎ ዛሬ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም በተካሔደው የ 5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር የፀደይ ባንክ አትሌት ተዕብ ጌትነት ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች።

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የ“አሸናፊ ትውልድ” የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሚል ስያሜ ባዘጋጀው በዚህ ውድድር፣ ጥበብ እንየው ከአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን 2ኛ፣ ማርታ ቦርማ ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን 3ኛ በመውጣት አጠናቅቀዋል።

የሁሉም ባንክ!
Bank of all!

04/07/2026

እስከ 10% ወለድ በፀደይ አጋር!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://lnkd.in/e9YuyCN9
Facebook: https://lnkd.in/e7sCsQrq
TikTok: https://lnkd.in/e3cJ6ubj
x (Twitter): https://lnkd.in/eDgMWbRK
YouTube: https://lnkd.in/eMyfh2my
Website: www.tsedeybank.com.et

ሁሉም ባንክ!
Bank of all!

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa
9630