Namrud at Temer property

Namrud  at Temer property

Share

Sales consultant for real estate Sale's officer of ayat real estate

22/01/2026

35 % ልዩ የበዓል ቅናሽ አድርገናል!
95,000 ብር በካሬ የነበረውን 100% ሲከፍሉ በ61,000 ብር!
ግንባታቸው 80% የደረሱ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ በባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ አማራጮች ለመኖር ምቹ በሆነችው በነፋሻማዋ አያት በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን ነው።
ከ40% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደምበኞች እስከ 35% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📞0901292080
Properties
| Construct | Deliver

15/01/2026

👉በ 5.7ሚ ብር ሙሉ ክፍያ
ሳርቤት እና አዋሬ አፓርትመንት ሽያጭ‼️
📍ሳርቤት
✅ባለ 2 & 3 መኝታአፓርትመንቶች
👉81ካሬ (2 መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 5,791,500 ብር
👉106ካሬ (2 መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 7,579,000 ብር
👉139ካሬ ( 3መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 9,938,500 ብር
📍አዋሬ
✅ባለ 1 & 3 መኝታአፓርትመንቶች
👉80ካሬ (1መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 5,564,000 ብር
👉121ካሬ (3 መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 8,415,550 ብር
👉135ካሬ ( 3መኝታ)ሙሉ ክፍያ= 9,389,250 ብር‼️ ያስተውሉ ይሄ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ ብቻ ነዉ‼️
በተጨማሪ በገላን ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች በ 2,500,000 ሙሉ ክፍያ አቅርብንሎታል‼️
ለበለጠ መረጃ 📞0901292080/0932532663
ይደውሉልን

29/12/2025

🔥በ 500,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ!
✆ 0901292080
በፍጥነት እያደገ በሚገኘው ገላን ኮንዶሚንየም (ሮብክ ሆቴል ፊት ለፊት) በ 3,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ የንግድ ሱቅ ግንባታ ጀምረናል!
🔥 ልዩ እድል፡
ቅድመ ክፍያ፡ ከ 500,000 ብር ጀምሮ
ጠቅላላ ዋጋ፡ ከ 2.5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ
የሱቅ ስፋት፡ ለሁሉም አይነት ንግድ የሚሆን ከ 16 ካሬ እስከ 429 ካሬ
✅ ለምን ይወስኑ?
G+7 ዘመናዊ ህንፃ፣ ሙሉ የህንፃ አገልግሎት (Facilities) ያሟላ።
ሰው የሚንቀሳቀስበት እና ለንግድ እጅግ አዋጭ ቦታ።
በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ቁልፍ የሚረከቡት።
ይደውሉ፣ ይጎብኙ፣ ኢንቨስት ያድርጉ!
✆ 0901292080

19/09/2025

በታሪካዊቷ #ካዛንቺስ የ #አዲስ-ዓመት ታላቅ #የበዓል-ቅናሽ #ከአያት-ሪል-እስቴት ‼️
👉 በ10% ቅድመ ክፍያ 430,353 ብር ጀምሮ ቤትዎን በፍጥነት መርጠው ይያዙ !!!
🔥 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
🔥 ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ካ ሜ ,160 ካ.ሜ
✍ 25% ታላቅ የበዓል ቅናሽ አለን
✍ 60/40 የረጂም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከዝቅተኛ ወለድ ጋር 💥💥💥
✍ የንግድ ሱቅ ከ 25 ካሬ ጀምሮ በመሸጥ ላይ ነን!!!
🔥🔥🔥በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ የተሻለ ቦታ ይሰጠዋል!!!
ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት
☎️ +251901292080 አሁኑኑ ይደውሉ !!!

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa