Ubuntu Mind Excellence
Business and human mindset empowerment company .
• Personal and corporate business and mindset trainings
• Mentorship and coaching
• Business Consultancy
08/08/2024
#አግዙ
ብዙ ብርቱዎች አሉ፤ ሁሉም ግን እገዛ ይፈልጋሉ፡፡ ሰው ብቻውን ምንም ማድረግ አይችልም፤ የተሰራው አንዱ በሌላው ውስጥ አበርክቶ እንዲኖረው ፤ እንዲንሰናሰል ፤ እንዲተባበር ፤ እንዲደጋገፍም ነው !
#ቤተሰብ የዚህ ማሳያ ነው፤ ሁሉም ተደጋግፎ፤ ተረዳድቶ፤ ተገነዛዝቦ የሚኖርበት ተቋም፡፡ ይህን ተቋም ለመጠበቅና ለማክበር ሁሉም ሃላፊነት ቢኖርበትም ጥሪዋ ነው መሰለኝ ሮዝን አይነት ሰው ይበልጥ ዋጋ አእየከፈለበት ነው፡፡
#ሀገርን የሰራት መሰረት እንዳይላላ፤ ምሳሌዎች እንዲበዙ ከሚደክሙ ጥቂቶች ዋነኛ Rose Mestika / ሮዝ ማስቲካን #የምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ለማስተባበር ተፍ ተፍ ስትል ነበር የተዋወቅነው፤ በብርቱዋ እህቷ Mhiret Teshale አማካኝነት፡፡
እና ምን ለማለት ነው ? #ጥቂት ብታግዟቸው ብዙ የሚያፈሩ ሰዎች አሉ፤ አንዷ ሮዝ ናት!
#ባለትዳሮችን እየሽለምን እንቀጥላለን፡፡ #2ኛ ዙር ምሳሌ በቅርቡ ይጀመራል፡፡
#ቆይታችንን በሚመለከትም ከ #ኢቲቪ የቤተሰብ ፕሮግራማ ጋር አውግተናል፡፡
#ሃሳባችሁን አካፍሉን !
#ኡቡንቱ
#ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት
#አግዙ
https://www.youtube.com/watch?v=vz3MkcmEfH4
Ubuntu Mind Excellence
ባለትዳሮች እየተሸለሙ ነው - የቤተሰብ ጊዜ ምቹ ቤት ይገባቸዋል የሚላቸውን ቤተሰቦች በየዓመቱ መሸለም ጀመረ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Address
1001
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |