Unique Victor Doors
Victor Doors
ዘመናዊ የብረት በሮችን እና ዘመናዊ ልፍቶችን እዚሁ ያገኛሉ
06/03/2024
UNIQUE VICTOR DOORS
💼 ምክንያታዊ ዋጋ
💼 የቤቶን ዉበት አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ
🏠ቆንጆ ቤት ሰርተዋል ?? ቤቶን የሚመጥን ቆንጆ እና ዘመናዊ በሮችን ይፈልጋሉ ??
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው::
ስልክ 0916758387/0703758387
01/03/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa