Addis Times

Addis Times

Share

its new late update and many more

02/02/2026

"እምቢ ለዳግም ጦርነት" የሁመራ ህዝብ

ህወሓት ትግራይን ዳግም የጦርነት ቀጠና ለማድርግ በጠለምት ጦርነት የከፈተ ሲሆን ጦርነት ያንገሸገሸው የትግራይ ህዝብ እምቢ ለዳግም ጦርነት በማለት በሁመራ እና አካባቢው ህወሓትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረገ ይገኛል። ህወሓት እድሜውን ለማርዘም የትግራይን ህዝብ መጠቀሚያ በማድረግ እንዳሻው ጦርነት የሚያውጅ ሲሆን እንደ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ሰላም ወዳድ ህዝብ ነው። ለዚህም በጦርነት መካከል ሆኖ ከሞትንም እንሙት በማለት በሁመራ እና አካባቢው ህዝብ ከማለዳ ጀምሮ አደባባይ በመውጣት "እምቢ ለዳግም ጦርነት እያለ ይገኛል።

02/02/2026

የህወሓት ታጣቂ አመራር የሆነው ኮ/ል ልጃለም በታጣቂው ሽንፈት ምክንያት እራሱን በመሳት ሆስፒታል መግባቱ ታውቋል!!

በፀለምት ወረዳ ህወሓት የገጠመውን አስከፊ ሽንፈት ተከትሎ ተጣቂውን የሚመራው ኮ/ል ልጃለም የተባለው የህወሓት ታጣቂ አመራር በድንጋጤ የተነሳ እራሱን ስቶ ከስምሪት ቀጠና በመውጣት በቆላ ተንቤን ወረዳ አቢይአዲ ከተማ እየታከመ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህን ተከትሎም ታጣቂው አሁን ላይ ከተሰማራበት አካባቢ እረኛ እንደሌለው ከብት በየ ቦታው እየተበታተነ እና ከአካባቢው ጦርነቱን በመሸሽ ጥሎ እየጠፋ ነው። ይህም የሚያሳዬው በህወሓት ቤት ከፍተኛ የሆነ ሽብር መፈጠሩን ነው። እንደ አጠቃለይ ህወሓት አሁን ላይ የገባበት የጦርነት አዙሪት ከአመራሩ እስከ ታጣቂው ክፉኛ እያመሰው መሆኑን ነው።

02/02/2026

No More War!
A ground-shaking rally is underway in Humera today. Residents are vocally opposing TPLF’s provocations, stating that the people of Wolkait-Tegede-Setit Humera have no space for outdated agendas. It’s time for stability and growth.

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa