Digital Outreach

Digital Outreach

Share

እንኳን ወደ Digital outreach የ page በደህና መጡ። ላይ ያለውን ?

17/10/2021

Profile ይቀይሩ እና ወንጌልን ይስበኩ!!!
እንኳን ወደ Digital outreach የ Telegram page በደህና መጡ። “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማር 16፥15 ላይ ያለውን የጌታን ትዕዛዝ በመስማት ከእኛ ጋር አብረው ወንጌል ሊሰሩ ስለወደዱ እናመሰግናለን፡፡
እንግዲህ ከስሙም እንደምንመለከተው የወንጌል ስርጭታችንን የሚሆነው Digitally ሲሆን በዚሁ page ላይ የምንለቃቸውን profile pictures....profile በማድረግ የሚለቀቁ ልጥፎችን
• ጌታን ወደማያውቁግለሰቦች
• የክርስቲያን ወደሆኑ ትልልቅ groups እና pages
• ወደ የ Fellowship accounts በማጋራት አብረውን ወንጌል እንዲሰሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡
join our channel :
Like our page : https://www.facebook.com/digitaloutreachethiopia/?ref=pages_you_manage
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይሁንላችሁ።
Use the latest version of Telegram plus to make a video profile.

17/10/2021

#አባትነት
በእርግጥ ለኢትዩጵያዊ ልጅ አባት ቀጪ ፣ አስፈላጊ ነገሮችን አሟይ ብቻ ቢመስልም የእውነተኛ አባት ትርጉም ግን መገኛ ወይም ምንጭ ማለት ነው። ታዲያ ከዚህ ምንጭ ለአንዴ የሚሆን ህይወት ብቻ ሳይሆን ለዘላለም የሚሆን ፍቅርም ይቀዳል።

ይህ እውነት የልጅነት እድሜዬን ጨርሼ ነገሮችን በማመዛዝንበት ጊዜ የበራልኝ ሲሆን መልካሙ አባታችን እግዚአብሔርም የፍቅር፣ የሰላም እና የፀጋ ምንጭ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ለሚያምኑ ሀሉ ልጆቹ ይሆኑ ዘንድ ፈቅዷል!! .....ዛሬም ለህይወትህ እውነተኛ አባት ትሻለህ/ሽ? ኢየሱስ ይወድሀል/ሻል ዛሬም ወደ እርሱ ከመጣህ/ሽ የእውነተኛ አባት ነው፡፡
join our channel:
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይሁንላችሁ።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa
1000