Model Abreham Yonatan
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Model Abreham Yonatan, Fashion Model, Ethiopia/Nazerath, Addis Ababa.
20/03/2025
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Faskawu Mule, Aschaiew Abebe
19/02/2025
19/09/2024
በፍቅር ማሸነፍ!
ሰዎችን ሁሉ አሳምናለው ካልክ ከድካም ውጪ ምንም አታተርፍም፤ ዝቅ ማለት ካለብህ ዝቅ ትላለህ፣ ያንን ጊዜ አጎንብሰህ ማለፍ ካለብህ አጎንብሰህ ታልፋለህ።
አንዳንዴ ታሪክ የምትሰራው በማሸነፍ ብቻ አይደለም፤ ለፍቅር ስትል ዋጋ በመክፈልና በመሸነፍም ነው። ይሄን የምታደርገው ለጊዜው ተሸንፈህ ለዘላለም ለማሸነፍ ነው!
ደሞ ሌላ ነገር አስቡ አሏችሁ ቤተሰብ ናት👀
Abraham Yonatann
21/08/2024
አብርሃም ዮናታን መንገሻ እባላለሁ፡፡ ከቁመቴ መርዘም የተነሳ ወደ ኋላ ብወድቅ ጭንቅላቴ አስራ ዘጠኝ አርባ ሶስት አመተ ምህረት ላይ እንደሚያርፍ ብዙዎች ይገምታሉ፡፡ ወደ ፊት ብወድቅ ምፅአት ላይ እንደምደርስ አልጠራጠርም፡፡ ዜግነቴ ድፍን ኢትዮጵያዊ ስሆን የዘር ሀረጌ የሚመዘዘው ከአፈር ነው፡፡አፈር ነኝና ወደ አፈር እመለሳለሁ። ከነፃነት እና በብሬስ ምክንያት ከ4 ጥርስ በቀር የጎደለኝ ነገር የሌለኝ በኢትዮጵያዊነቴ የማመልክ ጥንቅቅ ያልኩ ሰው ነኝ፡፡ ሴት ይወዳል እያሉ ያሙኛል (ማን ይጠላል እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ፡፡)
Abraham Yonatan
21/01/2024
እኔ ሎሚ 🍋 አልጥልም
ሎሚ ብወረውር ብዬ አልጃጃልም
ይልቅ አንቺ ስጪኝ ፣ ሁሉ ሲጃጃሉ
የማይቆመጥጡ
ሁለት ሎሚዎች🍋🍋 ፣ ደረትሽ ላይ አሉ😂
🙌 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
ርሑስ በኣል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa