Mesi printing

Mesi printing

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesi printing, Shopping & retail, Addis Ababa.

Photos from Mesi printing's post 02/01/2024

ለመላው ኢትዮጵያውያንና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቁትን የገናና የጥምቀት በዓላት እንደ አደይ ፈክተው፣ ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ
ልዩ ልዩ የኅትመት ውጤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል።

ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ ከማድረጋችን ሌላ በውጭና በክፍለ ሀገራት ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ መላክ የምንችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይደውሉ! ይዘዙን!
👇👇👇👇
+251934923801

Photos from Mesi printing's post 12/04/2023

ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ቱታ:ቁምጣ: ማግ : ትራሶችን ጥራቱን ከጠበቀ ህትመት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ
የአዋቂ #ሹራብ 650 የልጅ ሹራብ 550
የአዋቂ #ሁዲ 700 የልጅ ሁዲ 600
#ቱታ ሱሪ 700
#ቁምጣ 600
-shirt 450
bag 550
#በተጨማሪም #ውብ ና አስደናቂ # የሆነ ዲዛይን ያላቸው:-ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች፣ የ12ኛ ክፍል የግራጁዌሽን ቲሸርቶች፣ ትራሶች፣ መጠጫዋች፣ በተለያዩ በአፍሪካ ጨርቅ የሚሰሩ ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ና በከፍተኛ ጥራት እንሰራለን።
🔹 High Printing
🔹Unbelievable price
#ይደውሉ # #ይዘዙን🚐 fast delivery
🏍አዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን በተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን!
አድራሻችን:- ከፒያሳ ወደ እንቁላል ፋብሪካ መሔጃ ራስ ደስታ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ህንፃ ፊት ለፊት ።
+25134923801

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa