Redat Healthcare
Redat Medical Plaza — where compassion meets excellence. High-quality, patient-centered care in a welcoming environment.
10/06/2026
ልጅዎ በበላ ቁጥር ያስታውካል?
«ፓይሎሪክ ስቴኖሲስ» ሊሆን ይችላል!
ይህ ሁኔታ ብዙውን ጊዜ ከ2–8 ሳምንታት የሆናቸውን ህፃናት የሚያጠቃ ሲሆን፥ ከጨጓራ ወደ አንጀት የሚወስደው የጡንቻ ማስተላለፊያ መንገድ በመወፈሩ ምክንያት ምግብ እንዳያልፍ ሲከለክል የሚከሰት ነው።
ዋና ዋና ምልክቶች፡-
• ሀይለኛ ትውከት (Projectile Vomiting)፦ ጡት ከጠቡ በኋላ በሀይል ፈንጥቆ የሚወጣ ትውከት።
• ረሃብ፦ ህፃኑ ካስታወከ በኋላ ወዲያውኑ እንደገና የመራብ/የመጥባት ፍላጎት ማሳየት።
• የክብደት መቀነስ፦ የክብደት መጨመር ማቆም ወይም በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ።
• የድርቀት ምልክቶች፦ የላንቃ መድረቅ፣ ሲያለቅሱ ዕንባ አለመውጣት ወይም የሽንት ጨርቅ ቶሎ ቶሎ አለመርጠብ።
ዶክተር ጋ መቼ መሄድ አለብዎት? ልጅዎ ሁልጊዜ የሚያስታውክ ከሆነ፣ ክብደት እየቀነሰበት ከመጣ ወይም የሰውነት መድረቅ ከታየበት ሳይዘገዩ ወደ ህፃናት ዶክተር ይውሰዱት።
ለበለጠ መረጃ
📞 9477 / 0111136038 / 0111136039/+251984449314
🌐 www.ethanlabs-et.com
📍 ቦሌ አለም ሲኒማ
07/06/2026
የነርቭ ህመም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን እንዲያስተጓጉል አይፍቀዱ!
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 9477 ይደውሉ!
📞 9477 / 0111136038 / 0111136039
🌐 www.redat-et.com
📍 Bole, Alem Building #2
05/06/2026
የጡት ካንሰርን ቀድሞ መለየት ህይወትን ይታደጋል!
በ ክብር ደስታ ካንሰር ማዕከል ቀድሞ ምርመራ ለማድረግ በ 9477 ቀጠሮ ያስይዙ!
📞 9477 / 0111136038 / 0111136039
🌐 www.kibirdesta.com
📍 Bole, Alem Building #2
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Telephone
Website
Address
Addis Ababa