Mafa Digital security
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mafa Digital security, Camera shop, Adama,bishoftu,jimma,wolkite, Addis Ababa.
13/03/2026
በየቤቱ ለምን CCTV ካሜራ መኖር አለበት?
CCTV ካሜራ ቤትዎንና ቤተሰብዎን ለመጠበቅ ከሚረዱ መንገዶች አንዱ ነው።
ጥቅሞቹ:
✅ ሌቦችን እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ይከላከላል
✅ ቤትዎን ከማንኛውም ቦታ መቆጣጠር ያስችላል
✅ የሆነ ክስተት ቢፈጠር ማስረጃ ይሰጣል
✅ ልጆችን እና ንብረትዎን ይጠብቃል
ዛሬ በደህንነት ላይ የሚደረግ ትንሽ እርምጃ ነገ ትልቅ ጉዳትን ሊከላከል ይችላል።
📹 የCCTV ካሜራ መጫን ይፈልጋሉ?
ለባለሙያ አገልግሎት መልእክት ይላኩልን።
13/03/2026
በጋሞ በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥ እመኛለሁ።
11/03/2026
🔒 ከCCTV በፊት እና ከCCTV በኋላ
ቤት ወይም የንግድዎ ቦታ የደህንነት camera ያለው እና የሌለው ከሆነ እኩል ደህንነት አይሰማዎትም።
የCCTV ካሜራ ሲኖር በስልክዎ በማንኛውም ጊዜ ቦታዎን ማየት ይችላሉ እና የተሻለ ደህንነት ይሰማዎታል።
✔ 24 ሰዓት ክትትል
✔ በ🤳💻🖥 መከታተል
✔ ቤትዎን እና ንግድዎን መጠበቅ
🔐 ፕሮፌሽናል CCTV ኢንስታሌሽን
Mafa Digital Security
"Smart Security for Homes and Businesses"
08/03/2026
📷 Types of CCTV Cameras You Should Know
There are different types of CCTV cameras used for security:
• Bullet Camera – Best for outdoor monitoring
• Dome Camera – Common for indoor security
• Hidden Camera – Used for discreet surveillance
• Infrared Camera – Works well at night
• Box Camera – Professional monitoring systems
• Outdoor Camera – Weather-resistant
• PTZ Camera – Can pan, tilt, and zoom
• Wireless Camera – Easy installation without cables
🔒 Protect your home and business with the right security system.
Mafa Digital Security
Smart Security for Homes and Businesses
📍 Available in Addis Ababa
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Addis Ababa