Ema abrha
ደና መሽቶ ደና ከነጋ
ተመስገን ነው ያንተ ዋጋ።🙏
🔻ደግ ደጉን የምንሰማበት ቀን ይሁንልን🔻
06/08/2025
🎶 ዝምታ ይከብዳል 🎶
ከማውራት ማድመጥ
ሚዛን ይደፋል
ይቆጫል ያወጉት
ሆድ ባዶ ቀርቶ
E ራስ አስገምቶ
m ሆነ አልሆነ
a ስዘበራርቅ
አልሰሚ ሆኜ
l በኔ ሃገር ሲስቅ
x ለካስ እውነት ነው
follow me ያበው ተረቱ
like ጆሮ ባዶ ነው
ለባለቤቱ (B)
eyoban music
━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━
15/07/2025
⚘ ንፁህ ወረቀቶች በጣም የሚጎዳቸው የእርሳሶቹ ጫፍ ነው።
ጥሩ ልብን የሚሰብረው ደሞ ብዙ ጊዜ ይቅርታ ማብዛት ነው...💔
◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━
16/05/2025
#ቀን ጥሎታል ብለክ
e ስው ላይ ክፉ አትሁን
m ግዜ የጣለውን ግዜ ያነሳልና እና
a ደግ ሁን ወዳጄ
l ሁሉ ያልፋልና እና
x የሚያልፍ ቀን የለም
like ታሪክ የማይሆን
me በአምላክ አንድ ቀን ነው
አንድ ሺ ዘመን
pic ymechachu👍
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |