Abu Raslan Mujahid

Abu Raslan Mujahid

Share

Conflict is almost an inherent part of human nature which dates back to the early history

06/10/2024

"As Finfinneetti miti kirkirri lafaa kan uumame. Dambalichi lafa jalaa imalee as ga’e malee kirkirri kan mudate Awaash*tti yommuu ta’u Rekter Iskeeliidhaa 4.9 ta’a" - Dr. Eliyaas Leewii

Yuunivarsiitii Finfinneetti Daarektarri Ji'oo Fiiziksii fi Saayinsii Hawaa Doktar Eliyaas Leewii Televijiinii biyyalessaaf ibsa kennaniin

"Akka odeeffannoo hanga ammaatti argameen kirkirri lafaa kun kan mudate as Finfinneetti osoo hin taane, Awaash*tti.

Garuu lafa jala deemee as Finfinneefi bakka adda addaatti dhagahamee gamoo raase.

Iskeelii Riiktarii 4.9 kan ta’u kirkirri Awaash*tti mudate kun gaara Fantallee jedhamurraa hanga naannoo Matahataatti kan dheeratudha.Odeeffannoon hanga ammaa jiru kana fakkaata.

Ummanni tasgabbaa'uu qaba. Sirriidha, dhaga'amuu danda'a garuu dhiheenyatti miti

Odeeffannoo dabalataa akkuma arganneen isin beeksifna. “ Jedhan.

Kirkirri lafaa kun Itoophiyaa bakkoota garaa garaatti dhaga’amaa akka jiru jiraattoonni miidiyaa
tti himaa jiru.

28/04/2021

ተከታታይ ትምህርቶች ስለረመዳን

ክፍል 01 ፆም ምንድን ነው ? የፆም ጥቅም እና የፆም ህግጋቶች

የሰው ልጅ ያለ መመሪያና ደንብ ልጓም እንደሌለው ፈረስ በመሆኑ በየትኛውም የህይወት ዘርፍ የሰው ልጅ መመሪያ ያስፈልገዋል። ሆኖም ፆመኛ ሙስሊም እንደሌሎቹ የእምነቱ ስርአት ሊከተላቸውና ሊተገብራቸው የሚገቡ መመሪያና ደንቦች እንደሚከተለው ተብራርተዋል።

የፆመኛ ሙስሊም መመሪያ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። በሸኽ ሙሐመድ ቢን ሷልህ አል-ኡሰይሚን ትርጉም በአህመድ የሱፍ

ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአሏህ ይገባው። የአሏህ ሰላምና እዝነት የነብያቶች መደምደሚያ በሆኑት በነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)፣ በቤተሰቦቻቸውና በሶሃቦቻቸው ላይ ይሁን። ማንኛውም ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ ጠቃሚ የፆም ህግጋቶች እንደሚከተለው ቀርበዋል።

ፆም ምንድነው?

ሲያም (ፆም) ከንጋት ጀምሮ ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ከግብረስጋ ግኑኝነት እንዲሁም ከሃራም ነገሮች ሁሉ በመቆጠብ አሏህን መገዛት ነው።


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡

أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن كَانَ مِنكُم مَّرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۚ وَعَلَى الَّذِينَ يُطِيقُونَهُ فِدْيَةٌ طَعَامُ مِسْكِينٍ ۖ فَمَن تَطَوَّعَ خَيْرًا فَهُوَ خَيْرٌ لَّهُ ۚ وَأَن تَصُومُوا خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)፡፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት፡፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው፡፡ (ቤዛን በመጨመር) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ (ፈቅዶ መጨመሩ) ለርሱ በላጭ ነው፡፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው፤ የምታውቁ ብትኾኑ (ትመርጡታላችሁ)፡፡

شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ

(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው፡፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን (በልኩ) መጾም አለበት፡፡ አላህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም፡፡ ቁጥሮች

Want your practice to be the top-listed Law Practice in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
132