Real Estate consultant

Real Estate consultant

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Real Estate consultant, Real Estate, 0920203861, Addis Ababa.

31/07/2024

🎯🎯🎯 አስደሳች ዜና ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ ከአያት ሪል እስቴት
✢ በካሬ 79,971ብር ለተወስነ ጊዜ
✢በሲኤም ሲ እና በአያት ሳይታችን ከ 107 ካሬ ጀምሮ
✢ 📞0920203861 ይደዉሉ

19/02/2024

ውድ ደንበኞቻችን አያት ሪልእስቴት ለ አጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ የ አፓርትመንት ዋጋ ላይ ታላቅ ቅናሽ ማድረጉን እንዲሁም ዋጋቸው በ ብር ብቻ መሆኑን ሰምተዋል?

❇️ ግንባታው ከ 70% በላይ የተጠናቀቀ
❇️ ከ አንድ መኝታ ቤት ጀምሮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት በተለያየ ካሬ አማራጭ አለን ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ

❇️ የ 72 ካሬ ዝርዝር መግለጫ

❇️ የ ቤቱ ስፋት = 72 ካሬ

❇️ ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ያለው

❇️ የ መኝታ ክፍል ብዛት 2 ::
❇️ ሁለት ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው ::
❇️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው ::
❇️ ማብሰያ ቤት (Modern kitchen )
❇️ በረንዳ ያለው ::
❇️ የ መኪና ማቆሚያ, የ ግል ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shooter )ያለው
❇️ ሁለት ዘመናዊ ሊፍት የተገጠመለት (High end elevator), Automatic Generator, የ ከርሰ ምድር ውሃ ያለው ::
❇️ የ ቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 7.5 Million ብር
❇️ ቅድመ ክፍያ 15%=1.1 million ብር
❇️ የ ቤቱን ዋጋ 60%= 4.5 million ብር ከ 2-3 ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከፍለው ቀሪውን 40% ቤትወን ተረክበው እየኖሩበት ወይ እያከራዩ እስከ 30 ዓመት ይከፍላሉ::
❇️ ከ ማራኪ እይታ ጋር በ ቪላ ቤቶች የተከበበ

ለ በለጠ መረጃ :- 0920203861
Telegram, what's up, መደወል ይቻላል

02/02/2024

ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ አፓርትመንት
ሰፈር -ሰሚት ፍየል ቤት
ካሬ-132
ተጨማሪ ለሱቅ የሚሆን 15ካሬ መሬት ወለል ላይ አለዉ።

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

0920203861
Addis Ababa