Sheger jop

Sheger jop

Share

Trading

11/04/2022

የድርጅቱ ስም፦ሲፈን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ መደብ፦የሽያጭ ሰራተኛ(ሴልስ)
ብዛት፦27
ፆታ፦ወ/ሴ
መስፈርት፦10ኛ ክፍል ና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ
፦0አመት ና ከዛ በላይ
፦ድርጅቱ የሚሠጠውን የህይወት ክህሎት ሥልጠና መውሠድ የሚችል/የምትችል
ደሞዝ፦5,200.00
ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባችሁ
*የት/ት ማስረጃ እና የታደሠ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው
*2ጉርድ ፎቶግራፍ
#የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ
#ማሳሰቢያ
።ድርጅቱ ከማስተር ማይንድ ግሩፕ ጋር በመተባበር ብቁ የሽያጭ ሠራተኛ
የሚያደርግዎትን የህይወት ክህሎት ስልጠና አዘጋጅቷል
።አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ለምትወስዱት የህይወት ክህሎት ስልጠና እና መመዝገቢያ 400(አራት መቶ ብር)ይከፍላሉ
ለበለጠ መረጃ፦ አወሊያ ዊንጌት አደባባይ ተሻግሮ ገቢሳ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በስልክ ቁጥራችን 0974487432
0974127843 ይደውሉ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00