Head Driving School

Head Driving School

Share

driving license school in diffrent catagory with a good custemer handling and experienced teachers.

21/06/2022

እንኳን ደስ አላችሁ ለሰልጣኞቻችን ሔድ ቁጥር 2 አያት ቅርንጫፍ ቢሮ ምዝገባ ጀምረናል።
በተለይ ለክረምት ለተማሪዎች በተለያየ የስልጠና ፕሮግራም በመረጡት አማራጭ እናንተን ለማሰልጠን ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ቁጥር 1 ሳሊተ ምህረት ፊጋ ማዞሪያ መብራት
ቁጥር 2 አያት አደባባይ አራብሳ ታክሲ መያዣ
ይደውሉልን 0911-223530/0911-076147

19/02/2022

ሔድ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ዋና ቢሮ ሳሊተ ምህረት ቤ/ክ ዝቅ ብሎ ፊጋ ማዞሪያ መብራት ባሮክ ህንፃ 4 ፎቅ ላይ በተጨማሪ
ሔድ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኘ ቁጥር 2 ወንድራድ ት/ቤት አጠገብ ወረዳ 11 ፊት ለፊት እንገኛለን ።
የምስራች ተቋርጦ የነበረው ለኤርትራ ስደተኞች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና ማሰልጠን ጀምረናል ቢፈልጉ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ በራሳችን ባለሙያ በተዘጋጀ መፅሐፍ ስልጠና እንሰጣለን ይጎብኙን።
የመንጃ ፈቃድ ማውጣት ካሰቡ ወይም ከፈለጉ ሔድን ማሰልጠኛ ተቋምን ሳይጎበኙ የሚማሩበትን ማሰልጠኛ አይምረጡ ።
0911 223530/ 0911 076147 ይደውሉ

19/01/2022

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

Photos from Head Driving School's post 08/12/2021

ሔድ ቁጥር 2 ከወሰን ወደ ወንድይራድ በሚወስደው አዲሱ አሰፓልት ላይ ወረዳ 11 ፊትለፊት ስልጠና ጀምረናል። ይምጡ ይጎብኙን ለየት የሚያደርገን በፕሮግራም ስለምንመራ ቃላችንን አክባሪ ነን ።
ለስልጠና የተለያዩ አማራጭ ፕሮግራም አለን። ይደውሉልን
0911223530/0911076147

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Gurd Shola Salite Mihret. , At The Traffic Light
Addis Ababa