matyas bio

matyas bio

Share

ራስን መቀየር!
አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካ

21/10/2022

በታናሽነቴ ተግቶ የጠበቀኝ ከአጋንንት አሠራር ምልጃው እየታደገኝ ዛሬም አለጎኔ በጎልማሣነቴ የልቤ ብርሀን ነው ሚካኤል አባቴ!!!🙏

20/10/2022

የ50 ጥንዶች ሠርግ
የሸገር ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት አካል በሆነው የወዳጅነት የሠርግ ዐጸድ
በጥቅምት 20፣ 2015 ዓ.ም.

አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በስኬት ተጠናቅቋል። ይህ ሥፍራ ለሀገር ኩራት፣ ለጎብኚዎች መዳረሻ፣ ለመዲናችን ነዋሪዎች የዘወትር መገልገያ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው። የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት መጠናቀቁን በማስመልከት፣ ለምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ልዩ ስጦታ አዘጋጅቷል።

ጋብቻቸውን ለመፈጸም የተዘጋጁ ወይም አቅደው ሳይሳካላቸው የቆዩ 50 ጥንዶችን በመሥፈርት መርጦ የጋብቻ ሥርዓታቸውን በሥፍራው እንዲፈጽሙ አቅዷል። እርስዎም መሞሸር አስበው ከሆነ ወይም ሊሞሸሩ አቅደው በልዩ ልዩ ምክንያት ሳይከውኑት ከቀሩ፣ በዚህ ዘመናዊ እና ያማረ ስፍራ ሠርጋቸውን ከሚፈጽሙ 50 ጥንዶች መካከል እንዲሆኑ ጥሪ እናቀርብልዎታለን።

በፕሮጀክቱ ምረቃ ዕለት ሠርጋቸው ከሚፈጸም 50 ጥንዶች አንዱ ለመሆን የሚከተለውን ቅጽ ሞልተው እስከ ጥቅምት 14፣ 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በ[email protected] ኢሜይል በመላክ ይሳተፉ።

ቅጹን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ያገኙ፦ https://bit.ly/3SiaUiN

የሸገርስጦታ
የ50ጥንዶችሠርግ
ጥቅምት20፣2015ዓ.ም.

20/10/2022

ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!

➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...

ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...

ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል

ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)

👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...

🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶

ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!

🙏 ክብር ለ እናቶች ፡፡ ❤️ ክብር ለእህቶች ፡፡ 😍ክብር ለሚስቶች
👑 ክብር ለሴቶች

መልካም ቀን ተመኘሁ ❤️❤️🙏🙏
matyas bio

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
40