Dahlak

Dahlak

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dahlak, Shopping Service, Addis Ababa.

31/07/2025

ከአመታት በፊት ህዝብና ቤት ቆጠራ እንዲደረግ በስፋት አጀንዳ አድርገን ስንጠይቅ ነበር! ከምርጫ በፊት ትክክለኛ ህዝብ ቆጠራ ማድረግ ይቀድምም ነበር! ይህ በተለይ ለአማራ ህዝብ መሠረታዊ አጀንዳው ነው!

አማራው እየተጨፈጨፈ ያለው በጥይት ብቻ ሳይሆን በቁጥርም ጭምር ነው! ዲምግራፊካሊ ተጨፍጭፏል ፣ አንሷል ፣ ተክዷል! እነሱ ባሻቸውና ደስ ባላቸው ቁጥር 'የበጀት ድልድል ይሰሩለታል ፥ በምክር ቤቶች በፍትሃዊነት ወክለንሃል ይሉታል ! ብአዴን ደግሞ ይሄን ''እልል'' እያለ አጨብጭቦ ይቀበላል!

አስቻይ ሁኔታ በሌለበት እንኳ የይስሙላ ''ምርጫ አደርጋለሁ'' የሚለው ብልፅግና ''ጨበርበርቱ'' የሌለው ትክክለኛ ህዝብና ቤት ቆጠራ ማድረግን ስለምን ያልደፈረው ይመስልሃል ? ፈፅሞ አይፈልገውም! አያደርገውም!

ህዝብን ለመግደል በጀት የማያጣው ብልፅግና ህዝብን ለመቁጠር ግን በጀት የለኝም ሊልህ ይችላል! ምክንያቱ ግን አደገኛ ውጤት የሚያስከትል ፖለቲካዊ ሴራ ነው!

እናማ በዚህ ሁኔታ የሚሰራው የበጀት ድልድል ፣ አመት በመጣ ቁጥር ጠብቆ የማያስገርመኝ ለዚህ ነው!
ዘሪሁን ተዝናኑ

Photos from Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane's post 02/07/2025
Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Website

Address

Addis Ababa