Teachers Network

Teachers Network

Share

Teachers Network - ኢትዮጵያ

08/12/2024

በዚህ በእኛ ገጽ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ትክክለኛዉንም የሠራተኞችንም እንግልት ታዉቃላችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም።

ሆኖም ከተማና የዩንቨርስት መምህራን እንጂ ገጠር አከባብ እኛ ዝቅተኛ ደሞዝተኞች አይበዙም።እኔ በጎፋ ዞን በኡባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ በሆነች ገጠር ቀበሌ ዉስጥ የማስተምር መምህር ነን በድፕሎማ ከ4609 ጣራ 3648 ነበር እንዴ ህጉ የሚከፈለዉ ግን በፈርሰንት እያደረኩ እና እስከ ቀን 9 እና ከዛ በላይ በሆነ ቀን ደሞዝ በመላኩ ምክንያት እና ያለንበትን ሁኔታ መግለጵ አልችልም።የሐምሌ ወር 30% ያለምንም ምክንያት ቆርጠዉ እስከ አሁን አልተከፈለም።አሁን ደግሞ ማሻሻያዉን የህዳርን እንከፍላለን የጥቅምትን በተህሳስ እንከፍላችዋለን ብሎ አጽድቀዋል።ሠራተኞቹ ስራዉን በአገባቡ እየሰሩ ግን በአገባቡ እኛ በወቅቱ ደሞዝ ማግኘት አልቻልኝም የመምህራን ቅረታ አላቸዉ እኛ ደሞዝ በአገባቡ ክፈሉ የምሉትን ርዕሰ መምህራን ደሞዛቸዉን በማገድ እያስፈራሩ ቆይተዋል።ብዙ የገጠር ቀበልያትና እሩቅ ቦታዎች ስላሉ መምህራን አማራጭ አጥተዉ ዝምታን መርጠዋል።የከተማን እየለዩ ለከንትባ ሰራተኞች በአገባቡ እና በወቅቱ ሙሉ ደሞዝ እየከፈሉ የዙርያዎችን 30% እንደቀልድ በልተዋል።
አሁንም ብሆን የ30% ደሞዛችኝን እና የማሻሻያዉን ከጥቅምት ወር ጀምረዉ እንድከፍሉልኝ

ስሜን እና የስራ ቦታየን መጥቀስ አልፈልግም መረጃዉ ግን 100% እርግጠና እና ትክክል ስለሆኔ ፖስትልን እባክህ🙏🙏

08/12/2024

የወጣቱን ሐኪም ህይወት እንታደግ ጥሪ !

ዶክተር ደጀኑ የፀዳዉ ይባላል : የ2011 ዓ.ም. በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተመረቀ ሲሆን : በሞጣ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር እና በጠቅላላ ሐኪምነት ሲያገለግል ቆይቷል::

በተደረገለት ምርመራ ሶስተኛ ደረጃ የደረሰ የሄፒታተስ ቢ ጉበት ህመም ተገኝቶበት በፍጥነት ለጉበት ንቅለ ተከላ (liver transplant) ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት ተነግሮናል::

ባለቤቱን ብሎም መላው ቤተስቡን ተስፋ ካስቆረጠው ከዚህ ህመም እንድንታደገዉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንማጸናለን::

Account numbers
Commercial Bank: 1000217153615
Dashin bank: 5393386593011
Awash bank: 01320856564800
Amhara bank: 9900000467517
Abay bank: 2131011149567010

[Please share]

መረጃዎች ከፈለጋችሁ ከስር ያሉ Link join አድርጉ 👇??
https://t.me/EducationEthiopiaa
https://t.me/EducationEthiopiaa

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa