Naode

Naode

Share

We'll come to
My Naod page

19/10/2025

#ዜና | ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን በአንፊልድ አሸነፈ።

| ጥቅምት 09 ፥2018 ዓ.ም | ድሬዳዋ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ለዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ሙሉ ሶስት ነጥብ ያስገኘለትን ጎሎች ብሪያን ምቦሞ እና ሀሪ ማጉዌር ሲያስቆጥሩ ለሊቨርፑል ደግሞ ጋክፖ ሊያስቆጥር ችሏል።

በሊጉ ደካማ አቋም እያሳየ የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በዛሬው ጨዋታ በአንፊልድ ያሳየው አቋም መነጋገሪያ ርዕስ ፈጥሯል።

18/10/2025

🤞
@የሀደሮምርጦች

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa