Ethio Students

Ethio Students

Share

It helpful for studets. you can get new information about university. also some useful things for e

20/01/2020

ለ 1ኛ አመት ተማሪዎች‼️

⚡ በመጀመሪያው አመት አከባቢ ትምህርት ሚኒስቴር በፍኖተ ካርታው ተማሪዎች 2nd ሲሚስቴር ላይ #5 ፊልዶችን ብቻ እንደሚመርጡ ይታወቃል። እንድሁም ሌሎች ፊልዶች ደግሞ ከአንድ አመት ቆይታ ቡሃላ እንደሆነ ዘግቦ ነበር።

⚡ ነገርግን ትምህርት ሚኒስቴር ሀሳቡን ቀይሯል። አሁን ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ምን ማድረግ እንዳለበት እራሱ የጠፋበት ይመስለኛል። በዚህም መሰረት 2nd Simister አብዛኛው ፊልዶች ይመረጣሉ።

♨️2nd Simister የምትመርጡት ፊልዶች
📌 Medicine
📌 Engineering & Architecture
📌 Computer Science
📌 Law
📌 Pharmacy
📌 Veternary medicine.....

የቀሩትም ስላሉ አጣርተን እናሳውቃለን
💯 ሼር ሼር አድርጉ ❗️

19/01/2020
18/01/2020

University

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ዩንቨርሲቲው ላይ ለተፈጠሩ ችግሮች ግንባር ቀደም በመሆን ሁከቱን ሲያስተባብሩ የነበሩ ባላችው ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወስዷል ።

በዚህም መሰረት

❇️ 40 ተማሪዎች የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ

❇️ 7 ተማሪዎች ለሶስት ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የታገዱ

❇️ 9 ተማሪዎች ለሁለት ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የታገዱ

❇️ 7 ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የታገዱ

🛑 እንዲሁም ሁለት ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ ከትምህርት ገበታቸው ታግደዋል ‼️

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
86648664