YOYE VLOGS

YOYE  VLOGS

Share

መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው

በጣም አዝናኝ እና አስገራሚ የስካር ገጠመኞች! 06/09/2021

https://www.youtube.com/watch?v=9ep_xr1Mfe0

በጣም አዝናኝ እና አስገራሚ የስካር ገጠመኞች! የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....

26/08/2021

"ሰው ስትሆን በህይወትህ ብዙ ነገሮችን ታገኛለህ ፣ታጣለህ ፤ብዙ መንገድ ትሄዳለህ ፣ትመጣለህ ፤ሀዘን እና ደስታ ይፈራረቁብሀል ፤ ብዙ ስቃይና መከራ ፣ብዙ ስኬት እና እረፍት በህይወትክ ከሚያጋጥሙህ ነገሮች መሀከል ናቸው፡፡ በነዚህ ውስጥ በሁሉም ቦታ ፍቅር አለ፡፡ ሲነጋም ፍቅር አለ ሲመሽም ፍቅር አለ፡፡
ፍቅር ማለት ፍቅረኛ አይደለም፣ፍቅር ሰው አይደለም ፤ፍቅር አንድ ትልቅ ሀይልን የተላበሰ የፈጣሪ ፀጋ ነው፡፡ ቀመር የለውም ፣አቅጣጫ አይቀመጥለትም፡፡ ፍቅር መከላከያም ሆነ መቆጣጠሪያ ወይም ደሞ ሀይል መጨመሪያ የለውም፡፡
ፍቅር አያዳላም ለዛም ማሳያ እኛ አፍሪካዊያን እንሆናለን፡፡ በሀብት ፣በቀለም ሳያሳንሰን ከ አውሮፓ እና አሜሪካ ጋር ያለው የፍቅር ስሜት በኛ ልብ ውስጥም እንዲያድር ሆኗልና፡፡
ደግመዋለው ፍቅር ማለት ፍቅረኛ ማለት አይደለም፡፡ ፍቅር ትምህርት ነው ፣ፍቅረኛ መምህር፡፡ ትምህርት ከመምህሩ በላይ የሆነ ተሰፍሮ ፣ተቆጥሮ ማያልቅ ከተመገቡት የሁሉንም ጭንቅላት እንደሚሞላው ሁሉ ፍቅርም ከአፍቃሪው በላይ የሆነ ለተመገቡት ሁሉ ህይወትን በሀሴት የሚሞላ ተሰፎሮ ማያልቅ እጅጉን ፍፁም አስደሳች እና ሰላም ያለው የህይወት ምግብ ነው፡፡

ሁላችንም እኩል ፍቅር ተሰጥቶናል ተቀብለን ምናስቀምጥበት ቦታ ይለያያል እንጂ . . .

ያድርጉን ለወዳጆችዎ ያድርሱ

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa