Yoni passport services
##የፓስፓርት ቀጠሮ ባሉበት እንዳሉ እናስይዛለን *አዲስ *?
10/08/2021
# # አሪፍ ዜና ፓስፖርት ለምትፈልጉ ሁሉ # #
አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን • ፓስፖርት አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማደስ
• አዲስ ለማውጣት
• ነባር ለማደስ
Call 0920928862
1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
* የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
* የልደት ካርድ
* የትዳር ሁኔታ
* የመኖሪያ አካባቢ ስም
* ስልክ ቁጥር
& በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ
2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
* የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
* ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
3. ለጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት
* የቀበሌ መታወቂያ
* ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
* የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
* የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
* የልደት ካርድ
* የወላጅ ስልክ ቁጥር
* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE) ወይም CBE
bir ነው******
Call 0920928862
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa