R.I.P

R.I.P

Share

ለቤተሰባቸው፣ ለጓደኞቻቸው እንዲሁም ለአፍቃሪዎቻቸው ትልቅ The objective of this page is perpetuate our dead believers and reminded them.

11/04/2021

አሳዛኝ ዜና

የ 12 ዓመቱ ብላቴና ጆሽዋ ህይወቱ አልፏል❗️

ለወላጆቹ እንዲሁም በብዙ ሃዘንና ጸሎት ለ19 ቀናት አብራችሁ ለነበራችሁ በሩቅም በቅርብም ያላችሁ ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ መጽናናት ይሁን ።

ጆሽዋ ኃይለኢየሱስ ይባላል ገና የ12 ዓመት ታዳጊ ነው:: በቲክቶክ የተሰራጨ ብላክ አውት ቻሌንጅ ጨዋታ ጏደኞቹ ሲጫወቱ ያይና እሱም ካልተጫወትኩ ይላል:: ይህ ጨዋታ ራስን ለተወሰኑ ጥቂት ደቂቃዎች ሳይተነፍሱ ለመቆየት የሚደረግ ፉክክር ነው:: ጆሽዋ ይሞክረዋል ነገር ግን መጨረሻው አላማረም!! ጆሽዋ በድርጊቱ ራሱን ሳተ ከፍተኛ የአእምሮ ጉዳት ደረሰበት::

ከ 19 ቀን የህክምና ክትትል በኋላ ህይወቱ አልፏል ❗️

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
251