Solomon bula
singer/songwriter
musician
07/01/2025
እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሰን!
ይህ “ደስ ይበለን” የተሰኘው ዝማሬ ለብዙዎቻችን በተለይ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ውስጥ ላደግን ብዙ ጣፋጭ የልጅነት ትዝታዎችን እንደሰጠን አስባለሁ። ለእኔ በልዩነት ሊረሱኝ አይችሉም ከምላቸው ትዝታዎቼ መካከል ትልቁን ስፍራ ይይዛል ብዬ ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ምክንያቱም የዛሬ 20+ አመት በፊት(ዕድሜ ማስላት ፍፁም ክልክል ነው!!) በቤተክርስቲያናችን የልጆች ክፍል በተዘጋጀ ልዩ የልደት(ገና) በዓል መርሐግብር ትንሽዬ ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህፃናት መዘምራን ጋር የድምፅ ማጉያ(mic) ጨብጬ የመራሁት ዝማሬ "ደስ ይበለን" የተሰኘው መዝሙር ነበር። የእኔ የዝማሬ አገልግሎት የጀመረው በዚህ መዝሙር ነው። አሁንም ከአመታት በኋላ በዚህ መልኩ ስንሰራው ለእኔ ልዩ ስሜት አለው። በነገር ሁሉ እየደገፈ እዚህ ያደረሰን እንድናገለግለው እንድንዘምርለት የወደደ የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ገና ብዙ እናገለግለዋለን እንዘምርለታለንም።
Des Yibelen [ደስ ይበለን] ሰለሞን ቡላ [Solomon Bula] New Christmas Song @ 2024
ተመስገን Temesgen
A song in the night, worship from the heart, and gratitude in every word.
ቸርነትህን ምህረትህን
መልካሚቱን እጅህን
በእኔ ላይ አፅንተሀል
ዓይኔ ማዳንህን አይቷል
የህይወት ዘመን ዝማሬ !!
#ላመስግንህጌታ
13/07/2024
ምህረት የበዛለት!!
TikTok · Solomon 86 likes, 6 comments. “ምህረት የበዛለት Mihret yebezalet ምህረት የበዛለት Mihret yebezaletretyebezalet”
Click here to claim your Sponsored Listing.