Prophet Miracle Teka Wisdom

Prophet Miracle Teka Wisdom

Share

ይሄ የነብይ ሚራክል ተካ ቤተሰባዊ Offical page ነው። ባገኘው እድል በሙሉ ወንጌልን መስበክ ያስደስተኛል "ኢየሱስ ውስጤ ነው"
ዮሐ 3:16 https://www.youtube.com/@1Minute_with_prophet_miracle

10/06/2026

አጣው ያላችሁት ነገር በፍጥነት ወደ እናንተ ሲመጣ አያለው !
❗ በሽታ ለቋችሁ ሲሄድ አይቻለው
❗ የተዘጉ በሮች ሲከፈቱላችሁ አያለው
❗ የዘገዩ መልሶች በፍጥነት ሲመጡ አያለው
❗ እንባችሁ ወደ ሳቅ ሲለወጥ አያለው
❗ በቤተሰባችሁ ውስጥ ሰላምና አንድነት ሲሆን አያለው
❗ የእግዚአብሔር ቸርነትና ሞገስ በሕይወታችሁ ሲበዛ አያለው

ቀጥታ ስርጭት 🔴

ከነብይ ማራክል ተካ ጉባዬ ውስጥ እያወጀ ይገኛል ባላችሁበት ሆናቹህ
አሜን ለሚል በእየሱስ ስም ነብዩ እዳወጀዉ ሆነለት! 🙏🔥
"እቀበላለሁ" ብላችሁ አስተያየት ላይ ጻፉ! 🔥🙌

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa