Addis Ababa Broker/Agent

Addis Ababa Broker/Agent

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa Broker/Agent, Real Estate, Addis Ababa.

11/04/2025

💥💥ታላቅ የምስራች ከ ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት

👉👉Dmc Real Estate ግንባታችው 50% የደርሱ ብሎኮች ላይ ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ ቅናሽ አድርጎ በካሬ 78,000 ብር ይዘንሎት መተናል::

📍አድራሻ : ለቡ መብራት ኃይል

⚡ለመኖር ቢሉ አመቺ ቦታ ወይም
ለማከራየት እንዲሁም ደሞ መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!

🛌እስቱድዮ - 57 ካሬ
ባለ 1 መኝታ - 71 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 103, 121.1, 133 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 139, 150.9, 154 ካሬ.
ባለ 4 መኝታ - 168.2, 173.8 ካሬ.

💸 በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

💰የ60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

👉 በተጨማሪም እስከ 30% እንደ አከፋፈሎ ቅናሽ ይደረግሎታል::

⏭️ ፈጥነዉ ያስተዋሉ ተጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

📞 0978474300

📞 0955692367

08/03/2025

⚡️ዲያስፖራ ብሎክ ቁ.2 | ማራኪ እይታ | የጠዋት ፀሐይ የሚገባበት | የዝቅተኛ ወለል አማራጮች ያለው BLOCK ለሽያጭ ቀረበ።

✅ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ዋጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ መብራት-ሀይል

⭐️ከሀያ ሰባት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት DMC Real estate

#በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ
#የ60% ባንክ ብድር
#በረጅም ጊዜ አከፋፈል
#እርሶ ምንም ሳይጨነቁ
#እጅግ ማራኪ በሆነ ቦታ ላይ
#በአጭር ጊዜ የሚረከቡት
#ቤት ከሰፊ ጊቢጋ ይዞ ይጠብቆታል !!!

ቤቶቻችን:-
🎯የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ
🎯ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ
🎯አራት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር
🎯በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ (በነፃ)
🎯የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳርያ
🎯የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ
🎯ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
🎯ዘመናዊ የገበያ ማዕከል
🎯ጋርቤጅ ሹተር በየፍሎሩ
🎯የከርሰ ምድር ውሀ እና 24 የመብራት አገልግሎት
🎯24ሰአት የእንግዳ መቀበያ

🛌እስቱድዮ
ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 መኝታ
የንግድ ሱቆች

💸8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
👉1 ካሬ በ 78,000 ብር ብቻ
⏬ 30% ቅናሽ ላይ ነን

👉 በተጨማሪም ከ 8% - 30% እንደ አከፋፈሎ ቅናሽ ይደረግሎታል።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0978474300/0955692367

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa