Addis property

Addis property

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis property, Addis Ababa.

Photos from Addis property's post 22/12/2022

መገናኛ-አምቼ ሳይት
ከመገናኛ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው በአምቼ ሳይት በጥራት እየተገነባ ያለ እና ግንባታዉ 30% የደረሰ ዘመናዊ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።

#የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ 133 እና 151ካሬ ሲሆን
ባለ3 መኝታ 167 እና 169 ካሬ ናቸው።

#ህንፃው የሚያካትታቸው፦ 2 አሳንሰሮች፣ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ የደህንነት ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ጋርቤጅ ሹተርና ሌሎችም አሉት፤

#የአንድ ካሬ ዋጋ:
ከፊል ግንባታ:- 1420 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)
ሙሉ ግንባታ:- 1690 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)

#የአከፋፈል ሁኔታ:- ቅድሚያ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪው 80% ደግሞ በ7 ጊዜ ክፍያ ይሆናል።

#ማስረከቢያ ጊዜ፡-
ከፊል ግንባታ፦ 20 ወር
ሙሉ ግንባታ፦ 30 ወር
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ አሁኑኑ ይደውሉ።
#+251911387635
#+251945322977

Photos from Addis property's post 29/09/2022

በፊጋ ፍሊንትስቶን ሪል እስቴት አካባቢ(ሰሚት መድሃኒያለም ጀርባ) ለመኖሪያ አገልግሎት መሆን የሚችል ፎቶው ላይ እንደሚታየው ፅድት ብሎ የተሰራና እጅግ ዘመናዊ G+1 ቤት ለኪራይ ቀርቧል።
💐 የቦታው አቀማመጥ እና ሁኔታ፦
፦ T/L ላይ ያለ (2 መንገድ የያዘ)፤
፦ ከ100 ካሬ ያላነሰ አረንጓዴና ነፋሻማ ግቢ ያለው
፦ ከ7 መኪና ያላነሰ ማቆሚያ ግቢ ያለው
፦ ሰፊ በረንዳ ያለው
፦ G+1 ቤት
፦ አጠቃላይ ግቢው በሚያምር ጋርደን የተዋበ
🌻የካሬ ስፋት፦
፦ በካርታ 500 ካሬ፤
፦ ህንጻው ያረፈበት ከ350 ካሬ ያላነሰ፤
🔐 የክፍሎች ብዛት፦
፦ የመኝታ ክፍሎች = 6(2ቱ ማስተር ቤድሩም)
፦ መታጠቢያ ክፍል = 5
፦ ሰፊ ኦፕን ኪችን = 1
፦ ኖርማል ኪችን = 1
፦ ሰፊ ሳሎን = 2
፦ ሰፊ መልበሻ ክፍል = 1
፦ የሠራተኛ/ጥበቃ ክፍል = 3
🌾 ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች፦
፦ 10ሺ ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ያለው፤
፦ ቁም ሳጥን እና ኪችን ካቢኔት በተሟላ ሁኔታ ያለው፤
፦ መታጠቢያ ገንዳና ውሃ ማሞቂያ የተገጠመለት፤
🔐 ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ፦ 2500 ዶላር (የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል)፤ በኢትዮጵያ ብርም መከራየት ይቻላል።
🌾 10% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!!
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ ይደውሉ!! +251911387635/+251945322977

Photos from Addis property's post 16/09/2022

🏨🏡🏣🏠አስደሳች ዜና ለ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ሳያለፉ ሳያጨነቁ ዪሀዉ ባሉበት መተናል 👉ለመኖራየ ወያም i👉investment ከፈለጉ በተለያዪ ቦታዎች በ ተመጣጣነኝ ዋጋ አለ እኛ ጋር
👉 የደዉሉ ኣሁኑኑ 👉0911387635 or 👉0945322977

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa