Wollo Current Information
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo Current Information, Public swimming pool, Addis Ababa.
25/03/2026
"ምርጫ ብሔራዊ ጥቅም የሚከበርበት ነው"
አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር
07/01/2026
ሰበር ዜና!!!
በላይነሽ አመዴ በከላላ እና በመቅደላ ወረዳ ጽንፈኛ ቡድኑን ከሰረቀው ዱቄት ጋር አመድ አድርጋዋለች።
09/12/2025
የአማራ ክልልና የደቡብ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከሐይቅ ከተማና ተሁለደሬ ወረዳ የተውጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በወቅታዊ ሠላምና ልማት ዙሪያ እያወያዩ ነው።
በውይይቱም በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ፣ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሊ መኮንን እና የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስቻለው አላምሬ ናቸው የተገኙት።
07/10/2025
ሰበር ዜና!!!
ወረኢሉ ከተማን ሊዘርፍ የመጣው ጽንፈኛ ቡድን በጀግናው ጥምር ጦር ተቀጥቅጧል።
30/09/2025
ተንታ❗️
በቀ'ቀን ቃል አቀባዮቹ ‟ፋኖ ተንታን ከቧል፣ ፋኖ ተንታን ሊቆጣጠር ነው፣ ፋኖ ተንታን በከባድ መስዋእትነት ያዛት፣..” ወዘተረፈ የሚል የበሬ ወለደ ዘገባ ሳይሰሩለት የተንታ ከተማን ለመዝረፍ በጠዋቱ ወደከተማዋ ያቀናው የሻዕቢያ ፈረስ የሆነው ጃውሳ በአካባቢው የጸጥታ ሃይል አከርካሪው ተመ'ቶ ተመልሷል።
መሃል አደባባይ ፎቶ ለመነሳት ሲመቻቹ በአረር የተነደ'ሉ ወጣቶች ያሳዝናሉ። ከዚህ ኋላቀር ስካር ለመውጣት ምን ያህል ወጣት መሰዋት አለበት? የጃውሳ ደጋፊ የሆኑ ጅሎች የምንከተለው መንገድ የማያዋጣ ስለሆነ ‟በቃን!” የሚሉት መቼ ነው?
________
የበቀቀ'ን ልሳኖቹ በዚህ ደረጃ ተስፋ መቁረጥ በጤና ነው ወይ?
Click here to claim your Sponsored Listing.