Atse Minilik II

Atse Minilik II

Share

We believe in Ethiopian God

August 17, 2024 17/08/2024

August 17, 2024

01/03/2023

የጥቁር ህዝብ አባት
እመዬ ሚኒሊክ ‼

14/10/2021

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኘሮፋይሉን ጥቁር ምስል በማድረግ ወለጋ ለተጨፈጨፋ ንፁሃን ሀዘናችንን እየገለፅን መንግስት ደግሞ የዜጎችን ህይወት ይታደግ ዘንድ ተዕፅኖ እንፍጠር። እስከ መቼ ወለጋ የወንበዴ መፈንጫ ይሁን። ምንም ማያውቁ ንፁህ ዜጎች እንዴት ይታረዳሉ። እውን መንግስት ቅን ልብ ካለው መተከል ላይ የተገበረውን መፍትሄ ወለጋ ላይ ማይተገብረው።
ያሳዝናል። ልብ ይሰብራል። ነው የዜጎች ሞት ከስንዴ አረም አነሰ። ግን እስከ መቼ።
There is a solution ‼
we need a solution ‼
No more Genocide ‼
መንግስት አቅም አለው። የአንድ ዜጋ ህይወት ዋጋ ሊኖረው ይገባል። ግፍ ነው። አርሶ የሚያበላን ምስኪን ገበሬ ከታረደ የት ላይ ነው የመንግስት በምግብ ራስን መቻል። ቅዠት ላይ ነን። መማራችን የት ላይ ነው። ሀገራት በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እየተፎካከሩ ባሉበት ጊዜ እኛ ወደ ኋላ ከእንስሳት የአዕምሮ እድገት በታች እየተምዘገዘግን ነው። እንስሳት እርስ በእርሳቸው በሚተዛዘኑበት በዚህ ጊዜ እኛ ሰው በሚመስሉ ጭራቅ እና ዝንጀሮ ፍጥረቶች እንታረዳለን። ወለጋን ማረጋጋት እና ህግን ማስከበር የሚቻልበት ብዙ መንገድ እያለ የመንግስት ዳተኝነት አይገባኝም።
ይበቃል መንግስት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲወስድ ሁሉም ዜጋ ሊጠይቅ ይገባል።ሰፊ ሀገር ይዘን መጥበብ ይብቃ።
ይበቃል‼
Enough‼

በከተማዋ አምስቱም በሮች በሦስት ቢሊዮን ብር የመገበያያ ማዕከላትና መጋዘኖች እንደሚገነቡ ተጠቆመ – የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 06/08/2021

በከተማዋ አምስቱም በሮች በሦስት ቢሊዮን ብር የመገበያያ ማዕከላትና መጋዘኖች እንደሚገነቡ ተጠቆመ
***************
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማቃለል እና የሸማቾችን ጥቅምና ፍላጎት ያማከሉ ግዙፍ የመገበያያ እና የማከማቻ መጋዘኖች በከተማዋ አምስቱም የመግቢያና መውጫ በሮች እንደሚገነቡ የአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ አረጋ አስታወቁ።

አቶ ሲሳይ በተለይም ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ እና በአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በጋራና በተጠና ጥናት በአምስት ዋና ዋና የአዲስ አበባ መግቢያና መውጫዎች ላይ ዘላቂ የሆኑ ትልልቅ የገበያ ማእከላትና መጋዘኖች ለመገንባት ታቅዷል።

ግንባታዎቹ ዓመቱን ሙሉ ያለማቋረጥ አገልግሎት የሚሰጡ የገበያ ማዕከላት መገንባት አለባቸው ተብሎ ታምኖ አምራቹ ያመረተውን ምርት በፈለገው ጊዜ አምጥቶ አስመዝግቦ የሚያስገባበትና መሸጥ በሚፈልግበት ጊዜ የሚሸጥበት የከተማው ማህበረሰብም በፈለገ ጊዜ መገብየት አለባቸው ተብሎ የገበያ ማዕከላት ግንባታ የቦታ ርክክብ እየተከናወነ ነው።

በዋናነት በጥናት የተለዩት ሦስት ችግሮች አሉ፤ አንደኛው የመጋዘን ችግር ሁለተኛው የፋይናንስ ችግር ሶስተኛው የምርት እጥረት ናቸው ያሉት አቶ ሲሳይ፣ ችግሮቹን ለመፍታት ሰፊ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን አመልክተዋል። የምርት እጥረት እንዳያጋጥም ከክልል አምራች ዩኒዮኖች እና ከፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ጋር ተደጋጋሚ የምክክር መድረኮች መካሄዳቸውን ገልጸዋል።
https://www.press.et/ama/?p=52949

ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን ‼
ዩቲዩብ 👇
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም 👇
https://t.me/ethpress
ትዊተር 👇
https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ 👇
https://www.press.et/

በከተማዋ አምስቱም በሮች በሦስት ቢሊዮን ብር የመገበያያ ማዕከላትና መጋዘኖች እንደሚገነቡ ተጠቆመ – የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Featured በከተማዋ አምስቱም በሮች በሦስት ቢሊዮን ብር የመገበያያ ማዕከላትና መጋዘኖች እንደሚገነቡ ተጠቆመ — August 5, 2021 comments off አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለ...

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
2116