Desalegn Temesgen
ለምታደረገው ነገሪ ታማኝ መሆን
30/04/2026
ብርብር ከተማ አስተዳደር ግን መናሃሪያ አገልግሎት አለ ለማለት በጣም ይከብዳል ከሹፌሮች ጋር ቴመሳጥሮ የምሠሩት ነበር ተሣፋርዎችን በጣን አስከፈተዋል
ትራፊክ መንገድ ላይ የምወጣው የራሱን ጦለብ ለማግኜት ነው የምወጣው የህዝብን ችግር አይታይም የምዕራብ ዓባያ ወረዳ የመናሃረያ አገልግሎት ዜሮ ነው
ማንም የምጠየቅ የለም ምዕራብ ዓባያ ወረዳ
#ከሶዶ ወደ ምዕራብ ትክክለኛ ታርፍ ትመጣለህ ግን
#ከምዕራብ ወደ ሶዶ ሶስት ዕጥፍ ትከፍላላሌህ
#ከአርባምጭ ወደ ምዕራብ 150 ብር ትከፍላለህ ግን #ከምዕራብ ወደ አርባምንጭ 400 ብር እና ከዝያ በላይ ትከፍላሐህ ፍትህ ለምዕራብ ህዝብ ሌባ የቤዛበት ወረዳ
ክፍሌ ከተማ
18/01/2026
ጋር Melat Nigussie – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!