Ethio Construction
ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ማናጀሮች÷ለሲቪል አንዲሁም
18/09/2023
BeGet Engineering PLC.
🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።እያንዳንዳቸው ለ2 ወር የሚቆዩ በፓኬጅ የተዘጋጁ ስልጠናዎች አሉን ።
Advanced Level Training Package (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
8) Graphic Design
🔸Class schedules will be updated soon.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
𝕡𝕣𝕚𝕞 𝕔𝕠𝕒𝕥/ፕራይም ኮት
◆ ለአዲሥ ቤት ሠሪዎች ትልቅ የምሥራች፤
◆ ለልሥን ሥራ የሚዉል አዲሥ ቴክኖሎጂ፤
◆ የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያሥቀር፤
◆ prime coat ሲጠቀሙ ሚያገኙዋቸዉ ጥቅሞች፦
❶ ገንዘብ ቆጣቢ ነዉ፤ cement plastering ሰለሚያሥቀር፤
❷ ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል
ምንም ሣያሥፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውሥጥ ቀጣዩን ሥራችን መጀመር ያሥችለናል፤
❸ ምንም ዓይነት side effect/የጎንዮሽ ጉዳት በባለሙያዎች ላይ የለዉም፤
☞ prim coat ቀጥታ
◆block ◆beam
◆column ◆slab
ላይ መጠቀም እንችላለን፤
☞ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አና ህንፃወች እሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤
☞ በተጨማሪም፦
◆ጅፕሠም ቻክ(gypsum chuck)
◆ ጂፕሠም ቦርድ(gypsum board)
◆ gypsum block(gypsum block) እናመርታለን ፤ እንሠራለን።
☞ ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ አናመጣለን፤
☞ ብቁ እና የሠለጠኑ ባለሞያወች አሉን፤
☞ በተመቾት ጊዜ ደዉለዉ ያናግሩን፤
0953138434 /0912285606
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ Tiktok ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ የምንጀምር ይሆናል።
🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን የtiktok link Follow በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ያግዙ
tiktok.com/
tiktok.com/
Click here to claim your Sponsored Listing.