Arsenal update
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arsenal update, Sports League, .
04/11/2025
አሁን አሁን እያሳዘነኝ ነው
"ላሚን ያማል እኔ ላይ አልወሰለተም።ያን ቢያደርግ የምደብቅለት አይነት ሰው አይደለሁም።" ኒኮ ኒኮሌ እረ እሄ ልጅ ወዴት እየሄደ ነው ወገን እኔ ምለው መካሪ የለውም እንዴ
30/10/2025
🏆ቀጣይ በፕሪሚየር ሊግ ብቻ ያሉብን አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች:-
-በርንሌይ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-ሰንደርላንድ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-አርሰናል ከቶተንሃም (በሜዳችን ኤምሬትስ🏟️)
-ቼልሲ ከ አርሰናል (ከሜዳችን ዉጪ ✈️)
-አርሰናል ከ ብሬንትፎርድ (በሜዳችን ኤምሬትስ🏟️)
ከአምስቱ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ የምናገኝ ይመስላችኃል? 👇🏼
04/01/2023
እነሆ በዚህ ገፅ የሚሸለሙበት ሁለተኛውን ጨዋታ ይዘን መጥተናል
ታኅሣሥ 29 ከሚከበረው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ከነዚህ ውስጥ ሊካተት የማይገባው ሃገር የቱ ነው?
መልሱን በአስተያየት መስጫው ላይ ይንገሩን።
ታብሌት፤ ስማርት ስልክ፤ ስማርት ሰዓት፣ ኤርፖድ (የጆሮ ማዳመጫ) እና በርከት ያለ የአሻምቴሌ ነጥቦችን ለማሸነፍ ይሳተፉ፤ በመቀጠል ገፁን ይከተሉ(Follow)፤ ልጥፉን ይውደዱ(Like) እንዲሁም ያጋሩ (Share)
የገና ስጦታዎን ይውሰዱ!
በፌስቡክ እና ትዊተር ገፆቻችን ይሳተፉ
የውድድር ደንብ እና ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ናቸው