Vision for world

Vision for world

Share

ወንጌል ለአለም

04/11/2021

👉ከነገ ጀምሩ!

👉አንድን እጅግ ወሳኝ ሕግና መርህ ላስታውሳችሁ ወይም ላስተዋውቃችሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ስንጀምር መጀመሪያ ማሰብና ማቀድ ያለብን እንዴትና መቼ እንደምንጀምረው ብቻ ሳይሆን የጀመርነውን ነገር ወደየት እንደምንወስደውና በምን መልኩ እንዲጠናቀቅ እንደምንፈልግ ሊሆን ይገባዋል፡፡

👉መጨረሻውን በቅጡ ሳታውቁት የጀመራችሁት ነገር በየመንገዱ እየለጣጠፋችሁት የምትሄዱት ነገር ነው፡፡ መጨረሻውን በአይነ-ህሊናችሁ አይታችሁ ስላልጀመራችሁት መጨረሻውን አታውቁትም፡፡ ስለዚህ ደረሳችሁበትን ሁሉ የመቀበል ዝንባሌን ልታዳብሩ ትችላላችሁ፡፡ ወይም ደግሞ በየመንገዱ ጉዞው ከበድ ሲል ወደቀለለው አቅጣጫን የመለዋወጥ ሁኔታ ውስጥ መግባታችሁ አይቀርም፡፡

👉አንድን ነገር ከጀመራችሁና እጃችሁ ካስገባችሁ በኋላ ወደየት እንደምትወስዱትና ምን እንደምታደርጉት ለማወቅ የሚደረግ ጥረት አድካሚ፣ አሳሳችና መጨረሻው የት እንደሚሆን የማይታወቅ ሂደት ነው፡፡ ስለሆነም . . .

# ማንኛውንም ግንኙነት ስትጀምሩ በተቻላችሁ መጠን ያንን ግንኙነት ወደየትና የት ድረስ ለመውሰድ እንደፈለጋችሁና እንዳሰባችሁ እርግጠኞች ሁኑ፡፡

# አንድን ስራ ወይም ተግባር ከመጀመራችሁ በፊት ያንን የምትጀምሩትን ነገር ወደየት እና የት ድረስ እንደምትወስዱት እርግጠኞች ሁኑ፡፡

# አንድን መረጃና ማስረጃ እጃችሁ ለማስገባት ከመሞከራችሁ በፊት ያንን መረጃና ማስረጃ ወደየት እና የት ድረስ እንደምትወስዱት እርግጠኞች ሁኑ፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏

https://telegram.me/worldvisioninternationalmition

Vision for world 27/10/2021

#ከአቅመችሁ በለይ በሆነ መንገድ እየለፍችሁ የለችሁ እግዚአብሔር እየሰለጣነችሁ መሆኑን አትዘንጉ።

# ቀጭኔ ልጅ ስትወልድ ልጁአን እግሮቹ እንድጣነክር ደገግመ ትጥለላች፤ እንትጎደ ፈልገ ሰይሆን እንትጠነክር ብለ ነው።

# በህወታችን የምገጥሙን challengeች ሁሉ ከተጣቀምንበት ለላውጥ ነው።

Vision for world የዝህ ግሩፕ አላማ:- ከእኛ አቅም በለይ ያሆነውን መልከም ነገር የምነይበትን አቅም ሰንቃን ለመነሰትነ እና ሀሰብ ለመለዋወጥ ነው።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa