Netsanet Getachew

Netsanet Getachew

Share

Ethiopian Journalist focus on Education History Travel and Tourism journalism

ሞች ከመሞታቸው በፊት የፖሊስ አባሉን ጥርስ አውልቆል አለ ፖሊስ! እንዴት ? መች? #hello_ethiopia 24/06/2026

ሞች ከመሞታቸው በፊት የፖሊስ አባሉን ጥርስ አውልቆል አለ ፖሊስ! እንዴት ? መች?
በሄሎ ኢትዮጵያ ሚዲያ ወደናንተ አቅርበናል 👉
https://youtube.com/shorts/HKjZEEaw-Nk?si=FkoQ9ULJewPR30Wi 👈 ይህን like በመጠቀም ይመልከቱት

ሞች ከመሞታቸው በፊት የፖሊስ አባሉን ጥርስ አውልቆል አለ ፖሊስ! እንዴት ? መች? #hello_ethiopia Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

15/06/2026

#የማህበራዊሚዲያ/ዘመቻ

ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሰሩ ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ተግባራት እቃወማለሁ።

ስድብ ፣ አለመከባበር ፣ ህገወጥነት ደግሞ ማንንም የሚጠቅም ተግባር አይደለም! 🗣

ይህን ዘመቻ ከላይ ☝️👆 የሰፈረውን መልክት 📌 ጥላቻ እና ማህበራዊ መቃቃርን የሚፈጥሩ የማህበራዊ ሚዲያ መልክቶች ሲመለክቱ በአስተያየት መስጫው በኩል ይህን በማድረግ ጥላቻን እና ከህግና ሰብዓዊነት የወጡ ተግባራትን እንቃወም ገፆችም እንዲዘጉ በጋራ እንስራ እላለሁ።

ዘመቻውን በመቀላቀል ለሀገራችን አብሮነት የራሳችንን አስተዋጽኦ እናድርግ።

ለፈጣን እና እውነተኛ መረጃዎች ደግሞ
https://t.me/journalistnetsanetgetachew የቴሌግራም ገፅ ይቃላቀሉ አዳዲስ ስዎችን ይጋብዙ።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

6killo
Addis Ababa